ነገ ፡ ለራሱ ፡ ይጨነቅ (Nege Lerasu Yichenek) - ዮሐንስ ፡ በላይ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዮሐንስ ፡ በላይ
(Yohannes Belay)

Lyrics.jpg


(Volume)

ነጠላ ፡ መዝሙሮች
(Singles)

ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ በላይ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Belay)

ከእኔ ፡ በላይ ፡ ለእኔ ፡ አሳቢ ፡ አለና
ከእኔ ፡ በላይ ፡ ለእኔ ፡ ጠባቂ ፡ አለና
አልጨነቅም ፡ እግዚአብሔር ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነውና(X፪)

ነገ ፡ ለራሱ ፡ ይጨነቅ ፡ ነገ ፡ ከቶ ፡ አያሰጋኝም
ኢየሱስ ፡ በዋጋ ፡ ገዝቶኛል ፡ እኔ ፡ የራሴ ፡ አይደለሁም(X፪)

ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አሃሃ
ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አሃሃ
ባልፍም ፡ በሸለቆ ፡ ወይም ፡ በተራራ(X፪)

የትላንትናው ፡ ሌት ፡ እንዲህ ፡ ያሳመመኝ
ለካ ፡ ለጥቅሜ ፡ ነው ፡ ሕይወት ፡ እንዲያምርብኝ
ከብርቱ ፡ ማሕበር ፡ ታግዬ ፡ ስወጣ
ጽናትን ፡ ብርታትን ፡ ሊሸልመኝ ፡ መጣ(X፪)

ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አሃሃ
ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አሃሃ
ባልፍም ፡ በሸለቆ ፡ ወይም ፡ በተራራ(X፪)

ኦሆሆ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ አሄ ፡ እንዳንተ ፡ የለም(X፪)

ከእኔ ፡ በላይ ፡ ለእኔ ፡ አሳቢ ፡ አለና
ከእኔ ፡ በላይ ፡ ለእኔ ፡ ጠባቂ ፡ አለና
አልጨነቅም ፡ እግዚአብሔር ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነውና(X፪)

ነገ ፡ ለራሱ ፡ ይጨነቅ ፡ ነገ ፡ ከቶ ፡ አያሰጋኝም
ኢየሱስ ፡ በዋጋ ፡ ገዝቶኛል ፡ እኔ ፡ የራሴ ፡ አይደለሁም(X፪)

ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አሃሃ
ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አሃሃ
ባልፍም ፡ በሸለቆ ፡ ወይም ፡ በተራራ(X፪)

ለቅሶ ፡ ማታ ፡ ነበር ፡ ጥዋት ፡ አልቀጠለ
ማልዶ ፡ በመጣልኝ ፡ ጌታ ፡ ተሰበረ
አላለቅስም ፡ በቃ ፡ መከራው ፡ አለፈ
በህልውናው ፡ ውስጥ ፡ ልቤ ፡ ረሰረሰ(X፪)

ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አሃሃ
ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አሃሃ
ባልፍም ፡ በሸለቆ ፡ ወይም ፡ በተራራ(X፪)

ኦሆሆ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ አሄ ፡ እንዳንተ ፡ የለም

አላለቅስም ፡ በቃ ፡ መከራው ፡ አለፈ
በህልውናው ፡ ውስጥ ፡ ልቤ ፡ ረሰረሰ(X፬)