የረዳኝ (Yeredagn) - ዮሐንስ በላይ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ በላይ
(Yohannes Belay)

Lyrics.jpg


(Volume)

ላድንቅህ
(Ladenekeh)

ዓ.ም. (Year): 2018
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 4:23
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ በላይ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Belay)

ትላንት ፡ የረዳኝ ፡ ዛሬም ፡ ሚረዳኝ
ጌታን ፡ ይዣለሁ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ
X፪

አለ ፡ ጌታ X፰

ባለፀጋው ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ
ምንጬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ በረከቴ
ከቶ ፡ አልሰጋም ፡ ምን ፡ እሆን ፡ ብዬ
እኖራለሁ ፡ ተዘልዬ
X፪
መከራና ፡ ችግሩ ፡ ውጊያውም ፡ ቢበዛ
ድል ፡ አድራጊው ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
ያደርገዋል ፡ ጌታ ፡ የተናገረኝን
አየዋለሁ ፡ ይሆናል ፡ ቃል ፡ የገባልኝን

ያለኝን ፡ ልመነው ፡ ልመነው ፡ ልመነው
ጌታዬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው
X፪

ትላንት ፡ የረዳኝ ፡ ዛሬም ፡ ሚረዳኝ
ጌታን ፡ ይዣለሁ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ
X፪

አለ ፡ ጌታ X፰

ቃሉን ፡ ሰጥቶ ፡ ያስጠበቀኝ
ከመንገድ ፡ ላይ ፡ መች ፡ ሊጥለኝ
እወርሳለሁ ፡ ጌታን ፡ ታምኜ
እሄዳለሁ ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ሆኜ
፡ X፪
አባቶች ፡ አመኑት ፡ ደመናን ፡ ሳያዩ
ተስፋ ፡ እድርገው ፡ ጌታን ፡ ከቶ ፡ መች ፡ አፈሩ
በመጠበቂያዬ ፡ ላይ ፡ እጠብቀዋለሁ
ዘንበል ፡ ይላል ፡ ጌታ ፡ ቃሉን ፡ ምን ፡ ሊያደርገው

ያለኝን ፡ ልመነው ፡ ልመነው ፡ ልመነው
ጌታዬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው
X፪