From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አቤቱ ፡ በዘመኔ ፡ አትፈርብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ(፫)
ኢየሱስ ፡ በዘመኔ ፡ አትዘንብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ(፫)
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ አገልግሎቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ኑሮዬን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
በስምህ ፡ አጋንንት ፡ ቢወጣ
በስምህ ፡ ሽባ ፡ ቢንተረተር
ዘምሬ ፡ ቅኔን ፡ ተናግሬ
ተዓምራቶችን ፡ ሁሉ ፡ አድርጌ(፪)
ዓመጸኛ ፡ ተብዬ ፡ ከአንተ ፡ እንዳታርቀኝ
አቤቱ ፡ ዘመኔን ፡ በእጅህ ፡ አርግልኝ ፡ አብጀው(፪)
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ አገልግሎቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ኑሮዬን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
አቤቱ ፡ በዘመኔ ፡ አትፈርብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ(፫)
ኢየሱስ ፡ በዘመኔ ፡ አትዘንብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ(፫)
የሰጠኸኝ ፡ ፀጋ ፡ ስጦታ
መች ፡ ሰጋህ ፡ እኔ ፡ እንዳልወጣው
እንዳሰብከው ፡ እንዳቀድክልኝ
እንዳገለግልህስ ፡ ከመረጥከኝ(፪)
አቤቱ ፡ መንፈሴን ፡ በመንፈስህ ፡ ቃኘው
የስሜቴን ፡ ሳይሆን ፡ የአንተን ፡ ልናገረው(፪)
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ አገልግሎቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ኑሮዬን
(ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው
|