From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ይስሃቅ ፡ ሰዲቅ ፡ (Yishak Sedik)
|
|
፩ (1)
|
ይወደናል (Yiwedenal)
|
ቁጥር (Track):
|
፰ (8)
|
ርዝመት (Len.):
|
4:02
|
ጸሐፊ (Writer):
|
Yididya (YididyaProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የይስሃቅ ፡ ሰዲቅ ፡ ፡ አልበሞች (Albums by Yishak Sedik)
|
|
ይህ ፡ ነው ፡ ጸሎቴ ፡ ማይቀየረው
ምንም ፡ ቢሰጠኝ ፡ እጄ ፡ ማይለቀው
ጠብቄ ፡ የያዝኩት ፡ እንደቀሪ ፡ ሃብት
እራሴን ፡ ማገኘው ፡ ሁሌም ፡ በአንተ ፡ ፊት
(አንተን ፡ ፈለጌ ፡ ነው) ፬X
(የምታስፈልገኝ ፡ አንተ ፡ ነህ)፪X
(እኔ ፡ መፈልገው ፡ አንተን ፡ ነው)፪X
እህል ፡ ውኃ ፡ አይደለም ፡ ወይም ፡ መጠለያ
ለዘለዓለም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ መኖሪያ
(የምታስፈልገኝ ፡ አንተ ፡ ነህ)፪X
ቃልህ ፡ ሕይወቴ ፡ ነው ፡ ፊትህ ፡ ብርሃኔ
ኢየሱስ ፡ በአንተ ፡ ነውና ፡ የሆነው ፡ መዳኔ
(እኔ ፡ መፈልገው ፡ አንተን ፡ ነው)፪X
ይህ ፡ ነው ፡ ጸሎቴ ፡ ማይቀየረው
ምንም ፡ ቢሰጠኝ ፡ እጄ ፡ ማይለቀው
ጠብቄ ፡ የያዝኩት ፡ እንደቀሪ ፡ ሃብት
እራሴን ፡ ማገኘው ፡ ሁሌም ፡ በአንተ ፡ ፊት
(አንተን ፡ ፈለጌ ፡ ነው) ፬X
(የምታስፈልገኝ ፡ አንተ ፡ ነህ)፪X
(እኔ ፡ መፈልገው ፡ አንተን ፡ ነው)፪X
በውድቅት ፡ ሌሊት ፡ ነፍስ ፡ ሥጋዬ ፡ አርፈው
መንፈሴ ፡ ግን ፡ ለአንተ ፡ ነቅቶ ፡ ነው ፡ ሚገኘው
(የምታስፈልገኝ ፡ አንተ ፡ ነህ)፪X
ዓለምን ፡ ያስንቃል ፡ ሃልዎትህ ፡ ገዝቶ
ከአንተ ፡ ያጣብቃል ፡ ሕይወት ፡ ሰማይ ፡ ገብቶ
(እኔ ፡ መፈልገው ፡ አንተን ፡ ነው)፪X
አንዴ ፡ ይነደዱ ፡ ቅላያት ፡ ያፍስሱ
በሕይወት ፡ ውኃ ፡ ወንዝ ፡ ንፍሳት ፡ ይረስርሱ
ሰማየ ፡ ሰማያት ፡ በቃ ፡ ይከፈቱ
አንትን ፡ ለማግኘት ፡ ነው ፡ የትውልድ ፡ ናፍቆቱ
(የምታስፈልገን ፡ አንተ ፡ ነህ)፪X
|