From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ (Yishak Sedik)
|
|
፪ (2)
|
ይወደናል (Yiwedenal)
|
ዓ.ም. (Year):
|
2018
|
ቁጥር (Track):
|
፬ (4)
|
ጸሐፊ (Writer):
|
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ (Yishak SedikProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የይስሐቅ ፡ ሰዲቅ ፡ አልበሞች (Albums by Yishak Sedik)
|
|
ያንተን ክብር የሚሸፍን ክብርታን
በሃይልህ ላይ ምን ያይላል
አንተ ሰርተህ ማን ይመፃደቅ
ማነው ባንተ የማይደነቅ
እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ/2
እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ/2
ፊትህ በመውደቅ/2
ግርማ ሞገስህ ድምፅህ ሚያስፈራ
በሰማይ በምድር ፊትህ ሚያበራ
ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል
ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል
ሃያል ነህ እየሱስ ሃያል ነህ/2
ክቡር ነህ እየሱስ ክቡር ነህ/2
ሃያል ነህ ጌታችን ሃያል ነህ
ሃያል ነህ እየሱስ ሃያል ነህ
ክቡር ነህ እየሱስ ክቡር ነህ
ክቡር ነህ ጌታችን ክቡር ነህ
በቃልህ ላይ ማን አንዳች ያክላል
ድምፅህ ያረከው ያንተን ያሰማል
የበቃ የለም ጌታ ያላንተ ሊታይ
አንተን ለብሰን ነው በምድር በሰማይ
ልዑል ሆን ማነው ከአንተ በላይ
መታያችን ነህ በምድር በሰላይ
ምንም የለም ከአንተ በላይ
እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ/2
ግርማ ሞገስህ ድምፅህ ሚያስፈራ
በሰማይ በምድር ፊትህ ሚያበራ
ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል
ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል
ሃያል ነህ እየሱስ ሃያል ነህ/2
ክቡር ነህ እየሱስ ክቡር ነህ/2
ሃያል ነህ ጌታችን ሃያል ነህ
ሃያል ነህ እየሱስ ሃያል ነህ
ክቡር ነህ እየሱስ ክቡር ነህ
ክቡር ነህ ጌታችን ክቡር ነህ
|