From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ (Yishak Sedik)
|
|
፪ (2)
|
Yiwedenal (Yiwedenal)
|
ዓ.ም. (Year):
|
2018
|
ቁጥር (Track):
|
፲ ፪ (12)
|
ጸሐፊ (Writer):
|
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ (Yishak SedikProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የይስሐቅ ፡ ሰዲቅ ፡ አልበሞች (Albums by Yishak Sedik)
|
|
ምክኒያት አለን ለማመስገን/2
እኛ አይረሳነም ከባርነት እንዳወጣኸን
እኛ አይረሳነም ጌታ እየሱስ ልጅ እንዳረከን
እኛ አይረሳነም የዘላለም ህይወት እንደሆንከን
እኛ አይረሳነም ጌታ እየሱስ እንዳፀደከን
ሞታችንን እና ፍርዳችንን ወስደህ
በነፃነት ልንንኖር በባርነት ዋጅተህ
ጠላትነት ቀረ ከአብ አስታረከን
በተሻለ ክብር ቤትህ አገባኸን
ብዙ ነው ውለታህ ታላቅ ነው ስጦታህ
ጌታ አንተ ብቻ ነህ ምስጋና የተገባህ
በዝቶልናልና ቸርነትህ ገኖልናልና ምህረትህ/3
በዝቶልናልና ምህረትህ ቸርነትህ ምህረትህ
በድቅድቅ ጨለማ ሳለን በራህልን
ተስፋ አገኘንብህ ህይወት ሆነህልን
ከአመፅ መሳሪያ ለስምህ መጠሪያ
ለራስህ ቀደስከን ለክብርህ መታያ
ብዙ ነው ውለታህ ታላቅ ነው ስጦታህ
ጌታ አንተ ብቻ ነህ ምስጋና የተገባህ
በዝቶልናልና ቸርነትህ ገኖልናልና ምህረትህ/3
በዝቶልናልና ምህረትህ ቸርነትህ ምህረትህ
|