From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ (Yishak Sedik)
|
|
፪ (2)
|
Yiwedenal (Yiwedenal)
|
ዓ.ም. (Year):
|
2018
|
ቁጥር (Track):
|
፲ ፩ (11)
|
ጸሐፊ (Writer):
|
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ (Yishak SedikProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የይስሐቅ ፡ ሰዲቅ ፡ አልበሞች (Albums by Yishak Sedik)
|
|
በማዕበል ውስጥ በወጅብ ውስጥ
በማዕበል ውስጥ መንገድ አለው ጌታ
መንገድ አለው/2 በሰማዩም መንገድ ነው ጌታ
መንገድ አለው/2 በምድርም ሳለን ለምንም ሁኔታ
መንገድ አለው/4 ጌታ
መንገድ አለው/4 ጌታ ለምንም ሁኔታ
ማንንም በክፉ እንዲጠፋ አይፈትንምና
በመከራ ውስጥም ብናልፍ መውጫው አለ በእምነት እንፅና
ማበል ወጀብ ንፋስ ቢበረታ
መድረስ የማይቀር ነው ሳንረታ
የራሱ ያደረገን አምላክ አለን
ሰላም ሃገራችን እንገባለን
የሱስ አለን የእውነት መንገድ
ወደ እግዚአብሔር አብ የሚያደርሰን
የሱስ አለን የእውነት መንገድ
ወደ እግዚአብሔር አብ የሚያደርሰን
መንገድ አለው/4 ጌታ
መንገድ አለው/4 ጌታ ለምንም ሁኔታ
መንገድ አለው/4 ጌታ
መንገድ አለው/4 ጌታ ለምንም ሁኔታ
በመንፈሱ መርቷል የኛ ጌታ ልጆቹን በመላ
ቀኑን በደመና ሌቱን በእሳት በክብሩ ከለላ
እባብና ጊንጡ ሳይነድፈን የበረሃው ሀሩር ሳያስቀረን
ዛሬም አለ ጌታ እየመራን ወደ ሰጠን ተስፋ እያስጠጋን
ልንገባ ነው ተጠቃለን
በእምነት ተጉዘን ጌታን ይዘን
ልንገባ ነው ተጠቃለን
በእምነት ተጉዘን ጌታን ይዘን
መንገድ አለው/4 ጌታ
መንገድ አለው/4 ጌታ ለምንም ሁኔታ
መንገድ አለው/4 ጌታ
መንገድ አለው/4 ጌታ ለምንም ሁኔታ
ጌታን ይዞ በጌታ ተይዞ
ማን አፈረ ያደሰኛል ብሎ
ጌታን ይዞ ባምላኩ ተማምኖ
ማን አፈረ መንገዱ ሰመረ
መንገድ አለው/4 ጌታ
መንገድ አለው/4 ጌታ ለምንም ሁኔታ
መንገድ አለው/4 ጌታ
መንገድ አለው/4 ጌታ ለምንም ሁኔታ
|