ኤልሻዳይ (El-shadai) - ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ
(Yishak Sedik)

Lyrics.jpg


(2)

ይወደናል
(Yiwedenal)

ዓ.ም. (Year): 2018
ቁጥር (Track):

(3)

ጸሐፊ (Writer): ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ
(Yishak Sedik
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይስሐቅ ፡ ሰዲቅ ፡ አልበሞች
(Albums by Yishak Sedik)

ዛሬም ይሰራል/3
ዛሬም እየሱስ ይሰራል

አምላኬማ አባቴማ አምላኬማ የኔ አባትማ
በአመታት መሃል በዘመናት
በድንቅ ቢሆን በታምራት

ኧረ ማን ብሎት ዛሬም ለመስራት
ብዙ አይተናል አርፎ ከመስማት
እርሱ አይታማም ዛሬም ለመስራት
ብዙ አይተናል አርፎ ከመስማት

ሁሉን ሊያደርግ ዘንድ ሁሉ የተቻለው
ሃይሉን የሚቋቋም የለም የሚሳነው
በድንቅ በታምራት ልጆቹን የሚያኖር
ኤልሻዳይ አምላክ ነው በሰማይ በምድር

ኤልሻዳይ ነው ዛሬም ይሰራል
ኤልሻዳይ ነው ድንቅን ያደርጋል
ኤልሻዳይ ነው እንደስሙ ድንቅ
ኤልሻዳይ ነው በስራው ትልቅ

አምላኬማ አባቴማ አምላኬማ የኔ አባትማ
በአመታት መሃል በዘመናት
በድንቅ ቢሆን በታምራት

ኧረ ማን ብሎት ዛሬም ለመስራት
ብዙ አይተናል አርፎ ከመስማት
እርሱ አይታማም ዛሬም ለመስራት
ብዙ አይተናል አርፎ ከመስማት

ሃይል የእግዚአብሔር ነው በመላው አለሙ
ትላንት ዛሬ ነገም ድንቅ ያደርጋል ስሙ
ህያው ነው ይሰራል ዛሬም ኤልሻዳይ ነው
በዘመናት መሃል ተገልጦ ነው ያለው

ኤልሻዳይ ነው ዛሬም ይሰራል
ኤልሻዳይ ነው ድንቅን ያደርጋል
ኤልሻዳይ ነው እንደስሙ ድንቅ
ኤልሻዳይ ነው በስራው ትልቅ