በአንተ (Bante) - ይስሃቅ ፡ ሰዲቅ ፡

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ይስሃቅ ፡ ሰዲቅ ፡
(Yishak Sedik)

Lyrics.jpg


(1)

ይወደናል
(Yiwedenal)

ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 4:46
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይስሃቅ ፡ ሰዲቅ ፡ ፡ አልበሞች
(Albums by Yishak Sedik)

እኔ ግን ኣምላኬ ባንተ ደስ ይለኛል
ሃሴት ሆነህልኛል
ምህረትን ታምኖ ልቤን ኣርፎብሃል
ሰላሜ ሆነሃል x2
            ውስጤ ኣርፎብሃል
             ደስታየ ሆነሃል
             ልቤ ጸንቶብሃል
በለስ እንዃን ባታፈራ
ቢጎድል የወይራ ስራ
እርሾችም መብል ባይሰጡ
ምንም ባይገኝ በጋጡ
         እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል
         ሃሴት ኣደርጋለው ሃይል ሆነህልኛል
ኣምላኬ ሆይ ወዳንተ መቅረብ ይሻለኛል
ያላንተ ዓለም ትርፉ ሃጥኡ ምኑያስቀናል
ወደመቅደስ ገብቼ ክብርህን ኣግኝቶኛል
በጽድቅፊት ሆናለው ደስታህንይበቃኛል
     ኣንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍስሀ
     ተጠምቶ እንደ መቃጠል ነው
      በደረቅ በርሀ
     ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ ኣለመኞች ያጡህ
     የምታረካ የህይወት ውሃ ነህ ለጠጡህ