From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ (Yishak Sedik)
|
|
፪ (2)
|
Yiwedenal (Yiwedenal)
|
ዓ.ም. (Year):
|
2018
|
ቁጥር (Track):
|
፲ ፫ (13)
|
ጸሐፊ (Writer):
|
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ (Yishak SedikProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የይስሐቅ ፡ ሰዲቅ ፡ አልበሞች (Albums by Yishak Sedik)
|
|
አዳብከኝ አዳብከኝ ጌታ አዳብከኝ
አዳብከኝ ስንት ግዜ ከሞት ታደከኝ
አዳብከኝ አዳብከኝ የሱስ አዳብከኝ
አዳብከኝ ስንት ግዜ ከጉድ ታደከኝ
እኔው እራሴ አመሰግንሃለው
ከመንፈሴ እዘምርልሃለው
እኔው እራሴ አመሰግንሃለው
በእስትንፋሴ እዘምርልሃለው
እንዴት ችዬ ዝም እላለው እንዴት ችዬ/2
ክብሬን ጥዬ ዘምራለው ክብሬን ጥዬ/2
ዘምራለው/12
እግሮቼን ከረግረግ ከጉድጓድ አውጥተህ
መራመድ ያስቻልከኝ ሃይልህን አስታጥቀህ እጄን በእጅህ ይዘህ
አይኖቼን ከእንባ ልኔን ከስብራት
እየሱስ እኮ ነህ ህይወቴን ያዳንካት ቀጥረህ የጠበካት
አዳብከኝ አዳብከኝ ጌታ አዳብከኝ
አዳብከኝ ስንት ግዜ ከሞት ታደከኝ
አዳብከኝ አዳብከኝ የሱስ አዳብከኝ
አዳብከኝ ስንት ግዜ ከጉድ ታደከኝ
ባከተመ ጉዳይ ደርሰህ ጣልቃ ገብተህ
ነገርን ለበጎ አየሁህ ቀያይረህ እንዳልነበር አርገህ
ለራሴም ሳተወኝ እንኳን ለስተቴ
እልል እንዳይልብኝ አረከው ጠላቴ አንስተህ ከሃጥያቴ
አዳብከኝ አዳብከኝ ጌታ አዳብከኝ
አዳብከኝ ስንት ግዜ ከሞት ታደከኝ
አዳብከኝ አዳብከኝ የሱስ አዳብከኝ
አዳብከኝ ስንት ግዜ ከጉድ ታደከኝ
እኔው እራሴ አመሰግንሃለው
ከመንፈሴ እዘምርልሃለው
እኔው እራሴ አመሰግንሃለው
በእስትንፋሴ እዘምርልሃለው
እንዴት ችዬ ዝም እላለው እንዴት ችዬ/2
ክብሬን ጥዬ ዘምራለው ክብሬን ጥዬ/2
ዘምራለው/12
|