ተመስገን (Temesgen) - ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ይስሐቅ ፡ ሰዲቅ
(Yishak Sedik)

Lyrics.jpg


(Volume)

ተመስገን
(Temesgen)

ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይስሐቅ ፡ ሰዲቅ ፡ አልበሞች
(Albums by Yishak Sedik)

እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው
ያለህ በምህረት ተሞልተህ
እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው
ያለህ በምህረት ተሞልተህ

አንተ ፃድቅ ነህ
አንተ አዋቂ ነህ
አንተ መልካም ነህ
አንተ ትክክል ነህ

ተመስገን/8

ደርሶ በከበበን በጠላት ሃይል ላይ
በምስጋና አጊጠን ስትወድ እንድንታይ
ጦር ይዞ ፊታችን ለተሰለፈብን
እንድንዘምርልህ በገናን ስትሰጠን

አንትኮ ፃድቅ ነህ
አንተ አዋቂ ነህ
አንተ መልካም ነህ
አንተ ትክክል ነህ

እንዴት እንደምታድን ታውቃለህ
በስራህ ትታመናለህ
ምን እንደምታደርግ ታውቃለህ
ለቃልህ ታማኝ አምላክ ነህ

ትላንት ቅይ ባህርን ከፍለህ ያሻገርከውን
በደረቅ አራምደህ ያሻለፍከውን ህዝብህን
ዛሬ ላይ ዮርዳኖስ ያለወትሮው ሞልቶ
በሉ እርገጡት ስትል ከ አፍህ ቃል ወቶ

አንትኮ ፃድቅ ነህ
አንተ አዋቂ ነህ
አንተ መልካም ነህ
አንተ ትክክል ነህ

እንዴት እንደምታድን ታውቃለህ
በስራህ ትታመናለህ
ምን እንደምታደርግ ታውቃለህ
ለቃልህ ታማኝ አምላክ ነህ

ተመስገን/8