ታማኝ ፡ ነህ (Tamagh neh) (7) - ይድነቃቸው ተካ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ይድነቃቸው ተካ
(Yidnekachew Teka)

Lyrics.jpg


(2)

ኢየሱስ
(Eyesus)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፩ ((2005))
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 7:32
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይድነቃቸው ተካ ፡ አልበሞች
(Albums by Yidnekachew Teka)

ወዳጅ
በዘመን ሁሉ ይወዳል /*2
ቸር ወዳጅ
በዘመን ሁሉ ይወዳል /*2

ታማኝ ነህ/*4
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ታማኝ ነህ/*4
ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ
ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ
በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ

ዛሬ ቆሜ ከቶ ነገን በማያሳይ መንገዴ ላይ
ያኔ መጥተህ እንዲህ አልከኝ አይንህን ከፍተህ እስከሩቅ እይ
ጭው ባለው ምድረበዳ እጄን ይዘህ ያሳመንከኝ
ስንቱን ክብር እያሳየህ በመንገዴ አስደነቅኸኝ አስደመምከኝ

ታማኝ ነህ/*4
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ታማኝ ነህ/*4
ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ
ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ
በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ


ዛሬ ወንድሜ ልብህ ይበርታ ጌታ ባለህ ነገር ላይ
ሁኔታዎች አያስረሱህ የነገረህን ብቻ እይ
ታማኝ ነው እንደቃሉ ፀንተህ ጠብቅ እያመንከው
ሊያስደንቅህ ሊያስገርምህ ይሄ
ጌታ ካንተ ነው/*2
ብሎአል ወይ
ነግሮአል ወይ
ብሎአል ወይ
ነግሮአል ወይ

እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
ብሎአል ወይ
ነግሮአል ወይ
ብሎአል ወይ
ነግሮአል ወይ

እግዚአብሔር ያለው ይሆናል /*3
እግዚአብሔር ያለው ዛሬ ይሆናል
እግዚአብሔር ያለው አሁን ይሆናል