ሁሉ ፡ ይደርሳል ((Hulu Yidersal)) - ይድነቃቸው ተካ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ይድነቃቸው ተካ
(Yidnekachew Teka)

Lyrics.jpg


(2)

አልበም
(Eyesus)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፩ (2015/2023)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 6:41
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይድነቃቸው ተካ ፡ አልበሞች
(Albums by Yidnekachew Teka)

ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2)
ማንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2)
ምንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2)
ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተ ኋላ (×2)
          ዋና ነገሬ ነህ (×2) ኢየሱስ
          ውዱ ነገሬ ነህ (×2)ኢየሱስ
ኢየሱስ(×4)
አንተ ኢየሱስ(×2)
ውዱ ኢየሱስ (×2)
       መኖርን የወደድኩት አንተ ጋ
       እራሴን የወደድኩት አንተ ጋ
       ህይወቴን የወደድኩት አንተ ጋ
        ነገዬን የወደድኩት አንተ ጋ
             ኢየሱሴ (×4)
 አይደለህ ወይ ፅኑ ፍቅሬ
  የዘላለም መኖሪያዬ
           ኢየሱስ(×3)..........
ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2)
ማንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2)
ምንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2)
        ዋና ነገሬ ነህ (×2) ኢየሱስ
         ውዱ ነገሬ ነህ (×2)ኢየሱስ
የምሬን ነው ምወድህ የምሬን (×2)
የእውነቴን ነው ማከብርህ የእውነቴን(×2)
    ኢየሱሴ (×4)
 አይደለህ ወይ ፅኑ ፍቅሬ
  የዘላለም መኖሪያዬ
           ኢየሱስ(×3)..........