ይገባሀል (Yigebahal) (14) - ይድነቃቸው ተካ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ይድነቃቸው ተካ
(Yidnekachew Teka)

Lyrics.jpg


(2)

አልበም
(Eyesus)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፩ (2016/2023)
ቁጥር (Track):

፲ ፬ (14)

ርዝመት (Len.): 3:43
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይድነቃቸው ተካ ፡ አልበሞች
(Albums by Yidnekachew Teka)

የክብርህ ፡ ፀዳል
ግርማ ፡ ሞገስህ
ከፀሐይ ፡ ልቆ
ያበራል ፡ ፊትህ
እግሮችህ ፡ በእቶን
እንደ ፡ ጋለ ፡ ነሀስ
ድምፅህ ፡ የሚይስፈራ
እንደ ፡ ብዙ ፡ ውሆች ፡ ድምፅ

ኃይል ፡ ጥበብ ፡ ባለጠግነት
ክብርና ፡ ምስጋናም ፡ ብርታት
በረከትን ፡ ልትቀበል
የታረድከው ፡ ይገባሃል

አዳኝ ፡ ስም
የእየሱስ ፡ ስም
ክቡር ፡ ስም
የእየሱስ ፡ ስም

የእየሱስ ፡ ስም
የእየሱስ ፡ ስም
ሞትን ፡ የረታ
የእየሱስ ፡ ስም
ማኅተሙን ፡ ፈታ
የእየሱስ ፡ ስም

ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
(፬x)

ስምህን ፡ ከሚወዱ ፡ ከእነርሱ ፡ ጋራ
ከእነርሱ ፡ ጋራ ፡ ከእነርሱ ፡ ጋራ
እኔም ፡ እየሱስ ፡ ብዬ ፡ ስምህን ፡ ልጥራ
ስምህን ፡ ልጥራ ፡ ስምህን ፡ ልጥራ

ከቋንቋ ፡ ከዘር ፡ ጎሳ ፡ ከነገድ ፡ ሁሉ
ከነገድ ፡ ሁሉ ፡ ከነገድ ፡ ሁሉ
እኔንም ፡ ዋጅተህኛል ፡ ፈተህ ፡ ማኅተሙን
ፈተህ ፡ ማኅተሙን ፡ ፈተህ ፡ ማኅተሙን

እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ ማለቴ
ሆነልኝ ፡ ለደኅንነቴ
እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ ስልማ
ተገፏል ፡ ከኔ ፡ ጨለማ

በቃ ፡ ይኼን ፡ ስም ፡ ደጋግሜ
እጠራዋለሁ ፡ ደጋግሜ
በቃ ፡ ይኼን ፡ ስም ፡ ደጋግሜ
እውጀዋለሁ ፡ ደጋግሜ

እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ
እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ

እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ
እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ

አዳኝ ፡ ስም
የእየሱስ ፡ ስም
ክቡር ፡ ስም
የእየሱስ ፡ ስም

የእየሱስ ፡ ስም
የእየሱስ ፡ ስም
ሞትን ፡ የረታ
የእየሱስ ፡ ስም
ማኅተሙን ፡ ፈታ
የእየሱስ ፡ ስም

ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
(፬x)