ወንጌል ፡ ስለ ፡ ልጅ (Wongel sile lijju) (11) - ይድነቃቸው ተካ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ይድነቃቸው ተካ
(Yidnekachew Teka)

Lyrics.jpg


(2)

ኢየሱስ
(Eyesus)

ዓ.ም. (Year): (2023)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 5፡19
ጸሐፊ (Writer): ሰለሞን መኮንን ወልደጊዮርጊስ
(ሰለሞን መኮንን ወልደግዮርጊስ
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይድነቃቸው ተካ ፡ አልበሞች
(Albums by Yidnekachew Teka)

ወንገል ስለልጁ ነው
ስለኢየሱስ
እሰብከዋለሁ/አውጀዋለሁ በመንፈስ*2

      እስብከዋለሁ በመንፈስ*2
      አውጀዋለሁ በመንፈስ
      የጠላት ምሽግ እስኪፈርስ

የገሃነም ደጆች የማይችሏት
ቤ/ክርስቲያንን የሱስ ሰራት
የመጨረሻ ዘሜን ክብር
በሃይል በስልጣን እንድበሰር
       እንደገና አሜን*4
ወንገል ስለልጁ ስለኢየሱስ ይሰበካል
የአጋንንቶች መሰረት ከየስፍራው ይናወጣል
ጠንቋይ መተተኛው አስማተኛው እስካይሰራ
የእግዝ/ር ልጅ ኢየሱስ ከነግርማው ስያበራ
          ገና እናያለን ገና
          ገና በምድሬ ላይ ገና
ሰይጣን የማይችለው (ገና)
የወንገል ምስራች (ገና)
ከስኦል አፋፍ ላይ (ገና)
ትውልድ ይናጠቃል (ገና)
        አህዛብን (ገና)
        ላንተ ለርስትህ (ገና)
        የምድርን ጫፍ (ገና)
        ለግዛትህ (ገና)
        እሰጣለሁ ብሎ (ገና)
        በኔ እንደማለው (ገና)
        ደጁን ከፈተው (ገና)
እንደገና አሜን*4
  የዳውት መክፈቻ በእጁ ያለው
  ሚከፍት ሚዘጋ ኢየሱስ ነው
  የይሁዳ አንበሳ ሞት ያልበገረው
  እስከወዲያኛው ደጁን ከፈተው
       እንደገና አሜን*4
ድንቅ ታምራት ይሰበካል ወንገሉን
የኢየሱስ ማዳን ዝና
የሞለዋል አለሙን
ጠላት በግዞት ቤት
በጭንቅ ያሰራቸው
እንባቸው ይታበሳል
የነፃነት ወንገል ሰምተው
   ገና እናያለን ገና
   ገና በሚድሬ ላይ ገና
   ገና በእትዮጲያ ላይ ገና
ገና በሰሜን በደቡብ (ገና)
ገና በምእራብ በምስራቅ (ገና)
ምድርን ይሸፍናል (ገና)
የኢየሱስ ዝና (ገና)
  ከፀሃይ መውጫ (ገና)
  እስከመጥለቂያው (ገና)
  ወንገል ልሰበክ (ገና)
  በምድር ዙሪያ (ገና)
  በእጃቸው ነክተው (ገና)
  በባርያዎቹ (ገና)
  እኔም ጋ ደረሰ (ገና)
  የምስራቹ (ገና)
እንደገና አሜን*4