ይገርማል ፡ ኢየሱስ (Yegermal Eyesus) - ይድነቃቸው ፡ ተካ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ይድነቃቸው ፡ ተካ
(Yidnekachew Teka)

Yidnekachew Teka 1.jpeg


(1)

ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ
(Chekolebegn Lebie Liyagegnh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይድነቃቸው ፡ ተካ ፡ አልበሞች
(Albums by Yidnekachew Teka)

 
አዝ:- ኢየሱሴ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር
ኢየሱስዬ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር
ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካው ፡ ኧረ ፡ ማን (፰x)

ሲጠሩህ ፡ ረዳት ፡ ሚሹ
ኢየሱስ ፡ እርዳን ፡ እያሉ
ሲያስቆምህ ፡ የእነርሱ ፡ ጩኀት
ሲያቅትህ ፡ ትቶ ፡ ለማለፍ
ያዳንካችው ፡ ሁሉ ፡ ኢየሱሴ
እግርህ ፡ ስር ፡ ሲደፉ ፡ ኢየሱሴ
አብረንህ ፡ እንኑር ፡ ኢየሱሴ
ብለው ፡ ቢለምኑ ፡ ኢየሱሴ
አንዳንዶች ፡ ሲያለቅሱ ፡ ኢየሱሴ
አንሄድም ፡ እያሉ ፡ ኢየሱሴ
የትም ፡ ያላዩትን ፡ ኢየሱሴ
ፍቅር ፡ ሲያገኙ ፡ ኢየሱሴ

ኢየሱስ (፮x)
ይገርማል ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርማል (፱x)

አዝ:- ኢየሱሴ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር
ኢየሱስዬ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር
ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካው ፡ ኧረ ፡ ማን (፰x)

በመስቀል ፡ ስራህ ፡ አዳንከኝ
በሞትህ ፡ ልጅህ ፡ አደረከኝ
ቀየርከው ፡ ዘለዓለሜን
ኢየሱስ ፡ ሞቴን ፡ ሞተህ
ዘመኔን ፡ ያሰረ ፡ ኢየሱሴ
የሕይወቴን ፡ ችግር ፡ ኢየሱሴ
የዓለም ፡ ዕውቀት ፡ ጥበብ ፡ ኢየሱሴ
አይፈታውም ፡ ነበር ፡ ኢየሱሴ
በስብከት ፡ ሞኝነት ፡ ኢየሱሴ
አንተን ፡ እሺ ፡ ብዬ ፡ ኢየሱሴ
የሰማሁ ፡ ለታ ፡ ኢየሱሴ
ቀረ ፡ ያ ፡ ታሪኬ ፡ ኢየሱሴ

ኢየሱስ (፮x)
ይገርማል ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርማል (፱x)

ኢየሱስ (፪x) ፡ ያዳንከኝ ፡ ኢየሱሴ
ዘመኔን ፡ የቀየርከው ፡ ሕይወቴን ፡ የለወጥከው ፡ ታሪኬን ፡ ያደስከው ፡ ኢየሱሴ
ያው ፡ ነው