ለታረደው ፡ በግ (Letaredew Beg) - ይድነቃቸው ፡ ተካ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ይድነቃቸው ፡ ተካ
(Yidnekachew Teka)

Yidnekachew Teka 1.jpeg


(1)

ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ
(Chekolebegn Lebie Liyagegnh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይድነቃቸው ፡ ተካ ፡ አልበሞች
(Albums by Yidnekachew Teka)

 
አሃሃ ፡ ምሥጋና (፬x)
በሰማይና ፡ በምድር ፡ ከምድርም ፡ በታች ፡ በባሕር
ያሉ ፡ ፍጥረታት ፡ በአንድነት ፡ ማዳኑን ፡ ያዩ ፡ ያክብሩት
ለታረደው ፡ በግ ፡ ልክብሩ ፡ እስኪ ፡ ዘምሩለት ፡ እልል ፡ በሉ (፪x)
ለይሁድ ፡ አንበሳ ፡ ልክብሩ ፡ ማኅተሙን ፡ ፈታ ፡ እልል ፡ በሉ (፪x)

"ወላይታኛ"