አለ ፡ ገና (Ale Gena) - ይድነቃቸው ፡ ተካ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ይድነቃቸው ፡ ተካ
(Yidnekachew Teka)

Yidnekachew Teka 1.jpeg


(1)

ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ
(Chekolebegn Lebie Liyagegnh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የይድነቃቸው ፡ ተካ ፡ አልበሞች
(Albums by Yidnekachew Teka)

 
ያኔ ፡ የነገርከኝ ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ
ሚታይ ፡ በሌለበት ፡ ስትገባልኝ ፡ ኪዳን
ወደ ፡ በረከት ፡ ጠርተህ ፡ ያወራኀኝ
ይሆናል ፡ ጠብቀው ፡ ታየዋለህ ፡ ያልከኝ

አየሁት ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x)
መፈጸም ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x)
አየሁት ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x)
መፈጸም ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x)

የነገርከኝ ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ማንም ፡ ሳይኖር ፡ ከጐኔ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ ሆነን (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ዘርህ ፡ በዝቷል ፡ ስትለኝ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)

የነገርከኝ ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ማንም ፡ ሳይኖር ፡ ከጐኔ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ ሆነን (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ትውልድ ፡ አለ ፡ ስትለኝ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)

(እንደገና) ፡ ጌታ ፡ መርቆ
(እንደገና) ፡ የሸኘው ፡ ሰው
(እንደገና) ፡ መሃል ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ማነው ፡ ሚያስቀረው
(እንደገና) ፡ ነገር ፡ ጀምሯል
(እንደገና) ፡ የምርቃቱ
(እንደገና) ፡ እንዳሸዋ ፡ ነው ፡ የበዛው ፡ ባርኮቱ (፱x)

የሰማነው ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ለአባቶች ፡ ከነገርከው (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
በኢትዮጵያ ፡ ምድር ፡ ላይ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ኢየሱስን ፡ ልታገነው (አለ ፡ ገና ፡ ገና) (፪x)

(እንደገና) ፡ ከዳር ፡ እስከ ፡ ዳር
(እንደገና) ፡ በወንጌል ፡ እሳት
(እንደገና) ፡ ገና ፡ እናያለን
(እንደገና) ፡ ምድሪቱ ፡ ለኩሰው
(እንደገና) ፡ ከቶ ፡ የማይጠፋ
(እንደገና) ፡ ሰው ፡ ያልጀመረው
(እንደገና) ፡ የማይቆም ፡ ክብር ፡ ጌታ ፡ ሊያሳየን ፡ ነው (፱x)

ጌታ ፡ ሊያሳየን ፡ ነው ፡ የማያቆም ፡ ክብር
ጌታ