ነጻ ፡ ሰው ፡ ነኝ (Netsa Sew Negn) - ወንድሜነህ ፡ ባዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ወንድሜነህ ፡ ባዬ
(Wondimeneh Baye)

Lyrics.jpg


(1)

በልቤ
(Belebie)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፬ (2002)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 5:24
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የወንድሜነህ ፡ ባዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Wondimeneh Baye)

ከቶ አልችልም በገዬን ልሰቅል
እረ እንዴትስ ቅንኔን ለርሱ ሳልቀኝ
ሃፍረት የለ ምሽማቀቅበት
መድሃኒቴ እርሱ አስወግዶት
ነፃ ሰው ነኝ አርነትም የኔ
     ዘምራለሁ ላምላኬ ለልቤ
/2/ (፪x)

ጠላቴ ለፋ ለፋ
ከውስጤ ተስፋን ሊያጠፋ
እንዳልቀድስ ስሙን ሁልጊዜ ሁልጊዜ
እንድቆዝም ዘዉትር አዝኜ
ግን ኢየሱስ ውዱ ወዳጄ
ቀንበሩን ጣለው ከላዬ
ሰላም ደስታ ሞላ በሕይወቴ
ረብሻ ሁካታ ጠፋ ከቤቴ
  ጌታ ኢየሱስ ውዱ ወዳጄ
  ምስጋናን ሞላ በአፌ
  ጌታ ኢየሱስ ውዱ ወዳጄ
  ቀደደው የሃዘን ማቄ~ኤ~ኤ~ኤን ኤ~ኤ~ኤን ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ

ስለዚህ በፊቱ ዘላለሁ
ድምጼን ከፍ አድርጌ አዜማለሁ
/2x

ከቶ አልችልም በገዬን ልሰቅል
እረ እንዴትስ ቅንኔን ለርሱ ሳልቀኝ
ሃፍረት የለ ምሽማቀቅበት
መድሃኒቴ እርሱ አስወግዶት
ነፃ ሰው ነኝ አርነትም የኔ
     ዘምራለሁ ላምላኬ ለልቤ
/2/ (፪x)

ጠላቴ ለፋ ለፋ
ካፌ ምስጋናን ሊያጠፋ
እንዳልቀኝ ቅኔን ላምላኬ
እንድቆዝም ሁልጊዜ አዝኜ
ግን ኢየሱስ ውዱ ወዳጄ
ጠላቴን ጣለው ከእግሬ
ሰላም ደስታ ሞላ በሕይወቴ
ረብሻ ሁካታ ጠፋ ከቤቴ
  ጌታ ኢየሱስ ውዱ ወዳጄ
  ምስጋናን ሞላ በአፌ
 እንዳቆዝም ዳግም በሕይወቴ
  ቀደደው የሃዘን ማቄ~ኤ~ኤ~ኤን ኤ~ኤ~ኤን ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ

ስለዚህ በፊቱ ዘላለሁ
ድምጼን ከፍ አድርጌ አዜማለሁ
/2x