ኢየሱስ ፡ ምን ፡ አለ (What Did Jesus Say) - ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ
(Winners Chapel International Gotera Church)

Lyrics.jpg


(1)

የልጆች ፡ መዝሙሮች
(Childrens Gospel Songs)

ቁጥር (Track):

(4)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ ፡ አልበሞች
(Albums by Winners Chapel International Gotera Church)

ኢየሱስ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምን ፡ አለ
ጠይቁ ፡ ይሰጣችኋል
መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ኳ ፡ ኳ ፡ ኳ
ይከፈታል ፡ ፈልጉ ፡ ታገኛላችሁ

የሚጠይቅ ፡ ይቀበላል
የሚፈልግ ፡ እርሱ ፡ ያገኛል
መዝጊያውን ፡ የሚያንኳኳ ፡ ይከፈትለታል

ኢየሱስ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምን ፡ አለ
ጠይቁ ፡ ይሰጣችኋል
መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ኳ ፡ ኳ ፡ ኳ
ይከፈታል ፡ ፈልጉ ፡ ታገኛላችሁ

በጸሎትም ፡ ጠይቃለሁ ፡ በምሥጋናም ፡ እቀርባለሁ
እግዚአብሔር ፡ ጸሎቴን ፡ ይሰማል ፡ አውቃለሁ

ኢየሱስ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምን ፡ አለ
ጠይቁ ፡ ይሰጣችኋል
መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ኳ ፡ ኳ ፡ ኳ
ይከፈታል ፡ ፈልጉ ፡ ታገኛላችሁ

ወደ ፡ እኔ ፡ ጩህ ፡ እሰማሃለሁ
አዲስ ፡ ነገር ፡ አደርጋለሁ
ብሎ ፡ የተናገረው ፡ እርሱ ፡ አምላኬ ፡ ነው

Eyesus men ale? Men ale?
Teyequ yeseTachual
Mezgiyawen ankuaku kua kua kua
Yekefetal felegu tagegnalachuh

YemeTeyeq yeqebelal
Yemifeleg ersu yagegnal
Mezgiyawen yemiyankuakua yekefeteletal

Eyesus men ale? Men ale?
Teyequ yeseTachual
Mezgiyawen ankuaku kua kua kua
Yekefetal felegu tagegnalachuh

Betselotem Teyeqalehu bemesganam eqerbalehu
Egziabhier tselotien yesemal awqalehu

Eyesus men ale? Men ale?
Teyequ yeseTachual
Mezgiyawen ankuaku kua kua kua
Yekefetal felgu tagegnalachuh

Wede enie Chuh esemahalehu
Addis neger adergalehu
Belo yetenagerew ersu amlakie new