ኃያል ፡ የእኔ ፡ እግዚአብሔር (Mighty is my God) - ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ
(Winners Chapel International Gotera Church)

Lyrics.jpg


(1)

የልጆች ፡ መዝሙሮች
(Childrens Gospel Songs)

ቁጥር (Track):

(10)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ ፡ አልበሞች
(Albums by Winners Chapel International Gotera Church)

Mighty, mighty (3x) is my God
Mighty, mighty (3x) is my God

ኃያል ፡ ኃያል (፫x) ፡ የእኔ ፡ እግዚአብሔር
ኃያል ፡ ኃያል (፫x) ፡ የእኔ ፡ እግዚአብሔር

እርሱ ፡ ሲሰራ ፡ ማን ፡ ያግደዋል
ማን ፡ ማን ፡ ማን
እርሱ ፡ ሲነሳ ፡ ማን ፡ ያስቆመዋል
ማን ፡ ማን ፡ ማን

Holy, holy (3x) is my God
Holy, holy (3x) is my God

ቅዱስ ፡ ቅዱስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ እግዚአብሔር
ቅዱስ ፡ ቅዱስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ እግዚአብሔር

ኃጢአት ፡ በእርሱ ፡ ዘንድ ፡ ፍፁም ፡ ዓይኖርም
ፍፁም ፡ ፍፁም
ኃጢአተኛውን ፡ ግን ፡ ፍፁም ፡ አይጠላውም
ፍፁም ፡ ፍፁም

Loving, loving (3x) is my God
Loving, loving (3x) is my God

ፍቅር ፡ ፍቅር (፫x) ፡ የእኔ ፡ እግዚአብሔር
ፍቅር ፡ ፍቅር (፫x) ፡ የእኔ ፡ እግዚአብሔር

ራሱን ፡ በመስጠት ፡ እኔን ፡ ወዶኛል
ፍቅር ፡ ፍቅር
እንደ ፡ ዓይኑ ፡ ብሌን ፡ ይጠብቀኛል
ፍቅር ፡ ፍቅር

Mighty, mighty (3x) is my God
Mighty, mighty (3x) is my God

Hayal, hayal (3x) yenie Egziabhier
Hayal, hayal (3x) yenie Egziabhier

Ersu sisera man yagedewal
Man man man
Ersu sinesa man yasqomewal
man man man

Holy, holy (3x) is my God
Holy, holy (3x) is my God

Qedus, qedus (3x) yenie Egziabhier
Qedus, qedus (3x) yenie Egziabhier

Hatiat bersu zend fetsum aynorem
Fetsum fetsum
Hatiategnawen gen fetsum ayTelawem
Fetsum fetsum

Loving, loving (3x) is my God
Loving, loving (3x) is my God

Feqer, feqer (3x) yenie Egziabhier
Feqer, feqer (3x) yenie Egziabhier

Rasun bemestet enien wedognal
Feqer feqer
Ende aynu belien yeTebeqegnal
Feqer feqer