ማነው ፡ ማነው (Manew Manew) - ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ
(Winners Chapel International Gotera Church)

Lyrics.jpg


(1)

የልጆች ፡ መዝሙሮች
(Childrens Gospel Songs)

ቁጥር (Track):

(8)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ ፡ አልበሞች
(Albums by Winners Chapel International Gotera Church)

ማነው ፡ ማነው ፡ ቃሌን ፡ ሰምቶ ፡ የሚያደርገው
ማነው ፡ ማነው ፡ በስራ ፡ ላይ ፡ የሚያውለው

ዝናብ ፡ ቢመጣ ፡ ጐርፍ ፡ ቢመጣ ፡ ነፋሱ ፡ ቢነፍስ
በአሸዋ ፡ የሰራ ፡ በአለት ፡ የሰራ ፡ ስራውን ፡ ይፈትሽ

ማነው ፡ ማነው ፡ በአለት ፡ የሰራ ፡ ልባሙ ፡ ሰው
ማነው ፡ ማነው ፡ ቃሌን ፡ ሰምቶ ፡ የሚያደርገው

ዝናብ ፡ ቢመጣ ፡ ጐርፍ ፡ ቢመጣ ፡ ነፋሱ ፡ ቢነፍስ
ጸንቶ ፡ ቀረ ፡ አልወደቀም ፡ ፈተናውም ፡ ቢብስ

ማነው ፡ ማነው ፡ በአሸዋ ፡ የሰራ ፡ ሰነፉ ፡ ሰው
ማነው ፡ ማነው ፡ ቃሌን ፡ ሰምቶ ፡ እምቢ ፡ ያለው

ዝናብ ፡ ቢመጣ ፡ ጐርፍ ፡ ቢመጣ ፡ ነፋሱ ፡ ቢነፍስ
ቤቱን ፡ መታው ፡ አፈራረሰው ፡ ባዶ ፡ አደረገው

ማነው ፡ ማነው ፡ ቃሌን ፡ ሰምቶ ፡ የሚያደርገው
ማነው ፡ ማነው ፡ በስራ ፡ ላይ ፡ የሚያውለው

ቃሉን ፡ ሰምቼ ፡ ጌታን ፡ አምኜ ፡ ድኛለሁና
ብልህ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ቤቴን ፡ በአለት ፡ ላይ ፡ ሰርቻለሁና

Manew manew qalien semto yemiyadergew
manew manew besera lay yemiyawelew

Zenab bimeTa gorf bimeTa nefasu binefes
Beashewa yesera bealet yesera serawen yefetesh

Manew manew bealet yesera lebamu sew
Manew manew qalien semto yemiyadergew

Zenab bimeTa gorf bimeTa nefasu binefes
Tsento qere alwedeqem fetenawem bibes

Manew manew beashewa yesera senefu sew
Manew manew qalien semto embi yalew

Zenab bimeTa gorf bimeTa nefasu binefes
Bietun metaw aferaresew bado aderegew

Manew manew qalien semto yemiyadergew
Manew manew besera lay yemiyawelew

Qalun semechie gietan amegnie degnalehugnena
Beleh negn enie bietien bealet lay serechalehu