ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል (Jesus Loves Me Forever) - ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ
(Winners Chapel International Gotera Church)

Lyrics.jpg


(1)

የልጆች ፡ መዝሙሮች
(Childrens Gospel Songs)

ቁጥር (Track):

(2)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ ፡ አልበሞች
(Albums by Winners Chapel International Gotera Church)

ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል
እርሱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል
ጌታ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል
እርሱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል

ከእርሱ ፡ ፍቅር (፪x) ፡ የሚለየኝ ፡ የለም
ከጌታ ፡ ፍቅር (፪x) ፡ የሚለየኝ ፡ የለም

ሌሎቹ ፡ ሲከለክሉ (፪x)
እርሱ ፡ ግን ፡ አምጧቸው ፡ አለ
ባረካቸው (፪x) ፡ በጣም ፡ ወደዳቸው
ባረካቸው (፪x) ፡ በጣም ፡ ወደዳቸው

ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል
እርሱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል
ጌታ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል
እርሱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይወደኛል

ከእርሱ ፡ ፍቅር (፪x) ፡ የሚለየኝ ፡ የለም
ከጌታ ፡ ፍቅር (፪x) ፡ የሚለየኝ ፡ የለም

ለመጓዝ ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x)
እንደነዚህ ፡ እንደህጻናት ፡ ሁኑ ፡ አላቸው ፡ በጣም ፡ ወደዳቸው (፪x)

Eyesus lezelalem yewedegnal
Ersu lezelalem yewedegnal
Gieta lezelalem yewedegnal
Ersu lezelalem yewedegnal

Kersu feqer (2x) yemileyegn yelem
Kegieta feqer (2x) yemileyegn yelem

Lielochu sikelekelu (2x)
Ersu gen amTuachew ale
Barekachew (2x) beTam wededachew
Barekachew (2x) beTam wededachew

Eyesus lezelalem yewedegnal
Ersu lezelalem yewedegnal
Gieta lezelalem yewedegnal
Ersu lezelalem yewedegnal

Kersu feqer (2x) yemileyegn yelem
Kegieta feqer (2x) yemileyegn yelem

Lemeguaz mengeste semay (2x)
Endenezih endehetsanat hulu alachew beTam wededachew (2x)