አማኑኤል (Emmanuel) - ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ
(Winners Chapel International Gotera Church)

Lyrics.jpg


(1)

የልጆች ፡ መዝሙሮች
(Childrens Gospel Songs)

ቁጥር (Track):

(5)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ ፡ አልበሞች
(Albums by Winners Chapel International Gotera Church)

አማኑኤል (፪x) ፡ እግዚአብሔር ፡ ከእኛ ፡ ጋር

ድንግል ፡ ትጸንሳለች
ወንድ ፡ ልጅ ፡ ትወልዳለች
ስሙን ፡ አማኑኤል ፡ ይሉታል (፪x)

አማኑኤል (፪x) ፡ እግዚአብሔር ፡ ከእኛ ፡ ጋር

እነሆ ፡ ትጸንሻለሽ
ወንድ ፡ ልጅ ፡ ትወልጃለሽ
ስሙን ፡ ኢየሱስ ፡ ትይዋለሽ (፪x)

አማኑኤል (፪x) ፡ እግዚአብሔር ፡ ከእኛ ፡ ጋር

ተፈጸመ ፡ የተነገረው
ኢየሱስ ፡ መጣ ፡ እንደተባለው

ኢየሱስ ፡ ተወለደልን ፡ ከኃጢአት ፡ ሊያድነን
ዘለዓለም ፡ ሥሙ ፡ ይክበርልን (፪x)

አማኑኤል (፪x) ፡ እግዚአብሔር ፡ ከእኛ ፡ ጋር

ከድንግል ፡ ተወለደ ፡ ሁላችንን ፡ ሊያድነን
አሜን ፡ ሥሙ ፡ ይክበርልን (፪x)

Emmanuel (2x) God is with us

the virgin will be with child
he is given to us from God
They call him Emmanuel (2x)

Emmanuel (2x) God is with us

Amanuel (2x) Egziabhier kegna gar

Dengel tetsenesalech
Wend lej teweldalech
Semun amanuel yelutal (2x)

Amanuel (2x) Egziabhier kegna gar

Eneho tetseneshalesh
Wend lej teweljalesh
Semun Eyesus Teyewalesh (2x)

Amanuel (2x) Egziabhier kegna gar

Tefetseme yetenegerew
Eyesus meTa endetebalew

Eyesus teweledelen kehaTiat liyadenen
Zalalem semu yekberelen

Amanuel (2x) Egziabhier kegna gar

Kedengel tewelede hulachnen liyadenen
Amien semu yekberelen (2x)

Emmanuel (2x) God is with us

The virgin will be with child
He's given to us from God
They call him Emmanuel (2x)

Emmanuel (2x) God is with us