ዓይኖቼ ፡ ከሰማይ (Aynochie Kesemay) - ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ
(Winners Chapel International Gotera Church)

Lyrics.jpg


(1)

የልጆች ፡ መዝሙሮች
(Childrens Gospel Songs)

ቁጥር (Track):

(6)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ ፡ አልበሞች
(Albums by Winners Chapel International Gotera Church)

ዓይኖቼ ፡ ከሰማይ ፡ እግሮቼ ፡ ከምድር
ኢየሱስን ፡ አዩና ፡ እንዴት ፡ ያለ ፡ ፍቅር
ላላላላላላ ፡ ላላላ ፡ ላላ ፡ ላላላ

ኢየሱስ ፡ ከሰማይ ፡ ወደ ፡ ምድር ፡ መጥቶ
በሕይወት ፡ አኖረኝ ፡ በእኔ ፡ ፋንታ ፡ ኖሮ
ላላላላላላ ፡ ላላላ ፡ ላላ ፡ ላላላ

ኢየሱስ ፡ በመስቀል ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ ተሰቅሎ
ነጻ ፡ አውጥቶኛል ፡ እዳዬን ፡ ከፍሎ
ላላላላላላ ፡ ላላላ ፡ ላላ ፡ ላላላ

አሁን ፡ ነጻ ፡ ሰው ፡ ነኝ ፡ ስራዬ ፡ ተሰርቷል
በሕይወት ፡ መዝገብ ፡ ላይ ፡ ስሜ ፡ ተመዝግቧል
ላላላላላላ ፡ ላላላ ፡ ላላ ፡ ላላላ

አንቺንም ፡ አንተንም ፡ ጌታ ፡ ይፈልጋል
አምናችሁ ፡ ተጠጉት ፡ ኢየሱስ ፡ ያድናል
ላላላላላላ ፡ ላላላ ፡ ላላ ፡ ላላላ (፪x)

Aynochie kesemay egrochie kemeder
Eyesusen ayuna endiet yale feqer
Lalalalalala lalala lala lalala

Eyesus kesemay wede meder meTeto
Behiwot anoregn benie fanta noro
Lalalalalala lalala lala lalala

Eyesus bemesqel sele enie teseqlo
Netsa awTetognal edayien keflo
Lalalalalala lalala lala lalala

Ahun netsa sew negn serayie tesertual
Behiwot mezgeb lay semie temezgebual
Lalalalalala lalala lala lalala

Anchinem antenem gieta yefelegehal
Amnachehu teTegut Eyesus yadenal
Lalalalalala lalala lala lalala