Tsehay Zeleke

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

{Artist | ዘማሪ = ፀሐይ ፡ ዘለቀamn | Artist = Tsehay Zeleke


አይችልም አልልም እግ/ር ይችላል (2)አዎ ይችላል(2 አይሰራም አልልም ዛሬም ይሰራል(2)አዎ ይሰራል(2

ሞትና በህይወት መሃል ጠልቃ ገብቶ አየሁት ጌታዬን ታሪኬን ገልብጦ አይችልም አልልም ሲችል አይቻለው ዘላለማዊ አምላክ ጌታ _ኤርሻጀይ ነው(3

አዝ አይችልም አልልም

ከሁኔታ በላይ አልፎ የሚሰራ የኤሊያስ አምላክ ስሙ የሚያኮራ ተወራረድበት አያሳፍርህም ታያለህ እግዚአብሔር ሞገስ _ሲሆንህ (3

አዝማች  :አይችልም አልልም

 አልለውም ጌታን  በዚህ ብትኖር ኖሮ
 አለ በዙፋኑ ሁሉን  ተቆጣጥሮ
 ያሐቀ ያበቃ የሞተን ነገር
 ይችላል እግዚአብሔር  በህይወት  _ማኖር(3


አዝ አይችልም አልልም

ከላይ የሆነ እርሱ ከሁሉ በላይነው ስልጣን አለቅነት ሁሉ በእጁ ነው የሃያላን ሀያል የነገስታት ንጉስ ሁሉን ያደርግ ዘንድ ይችላል _እየሱስ (3

አዝማች አይችልም አልልም ይችላል እግዚአብሔር ይችላል _አዎ _ይችላል (3 አይሰራም አልልም ዛሬም ይሰራል አዎ _ይሰራል(3