ለእኔስ ፡ አለኝ (Lenies Alegn) - ተስፋዬ ፡ ጫላ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ተስፋዬ ፡ ጫላ
(Tesfaye Chala)

Tesfaye Chala 5.jpeg


(5)

ይታይ
(Yetay)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተስፋዬ ፡ ጫላ ፡ አልበሞች
(Albums by Tesfaye Chala)

 
ለእኔስ ፡ እግዚአብሔር ፡ መታመኛዬ (፪x)
ለእኔስ ፡ እግዚአብሔር ፡ መደገፊያዬ (፪x)
ለእኔስ ፡ አምላኬ ፡ መታመኛዬ (፪x)
ለእኔስ ፡ አምላኬ ፡ መደገፊያዬ (፪x)

አዝ፦ በአምላኬ ፡ ጥላ ፡ እተማመናለሁ
በመከራዬ ፡ ሲረዳኝ ፡ እያየሁ
ወጀብ ፡ ቢበዛ ፡ ልቤ ፡ መች ፡ ይፈራል
የአምናው ፡ ተዐምራት ፡እምነት ፡ ሆኖልኛል (፪x)

ምድር ፡ ብትናወጥ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ሰማይ ፡ ቢንቀጠቀጥ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ተስፋ ፡ የማደርገው ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ክንዱ ፡ የማይዝለው ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)

አዝ፦ በአምላኬ ፡ ጥላ ፡ እተማመናለሁ
በመከራዬ ፡ ሲረዳኝ ፡ እያየሁ
ወጀብ ፡ ቢበዛ ፡ ልቤ ፡ መች ፡ ይፈራል
የአምናው ፡ ተዐምራት ፡እምነት ፡ ሆኖልኛል (፪x)

ኑሮ ፡ ባይመቸኝ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ውጊያው ፡ ባይመቸኝ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ክንዱ ፡ የማይዝለው ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ተስፋ ፡ የማደርገው ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)

ለእኔስ ፡ እግዚአብሔር ፡ መታመኛዬ (፪x)
ለእኔስ ፡ እግዚአብሔር ፡ መደገፊያዬ (፪x)
ለእኔስ ፡ አምላኬ ፡ መታመኛዬ (፪x)
ለእኔስ ፡ አምላኬ ፡ መደገፊያዬ (፪x)

አዝ፦ በአምላኬ ፡ ጥላ ፡ እተማመናለሁ
በመከራዬ ፡ ሲረዳኝ ፡ እያየሁ
ወጀብ ፡ ቢበዛ ፡ ልቤ ፡ መች ፡ ይፈራል
የአምናው ፡ ተዐምራት ፡እምነት ፡ ሆኖልኛል (፪x)

ደካማ ፡ ብመስልም ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ወድቄ ፡ ባገግም ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ፈጥኖ ፡ የሚረዳኝ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)
ኦ ፡ ብወድቅ ፡ የሚያነሳኝ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x)

አዝ፦ በአምላኬ ፡ ጥላ ፡ እተማመናለሁ
በመከራዬ ፡ ሲረዳኝ ፡ እያየሁ
ወጀብ ፡ ቢበዛ ፡ ልቤ ፡ መች ፡ ይፈራል
የአምናው ፡ ተዐምራት ፡እምነት ፡ ሆኖልኛል (፪x)