እግዚዓብሄር ፡ ትልቅ ፡ ነው (Egziabhier Teleq New) - ተስፋዬ ፡ ጫላ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተስፋዬ ፡ ጫላ
(Tesfaye Chala)

Tesfaye Chala 5.jpeg


(5)

ይታይ
(Yetay)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተስፋዬ ፡ ጫላ ፡ አልበሞች
(Albums by Tesfaye Chala)

የባለዋቂዎች፡ ቃላት ፡ ቢደረደር
ተጀምሮ ፡ እስከሚያልቅ ፡ ስለአንተ ፡ ቢነገር
የሰው ፡ ልጆች ፡ ቋንቋ ፡ እንዴት ፡ ይገልጽሃል
አሰራርህን ፡ አይቶ ፡ ፍጥረት ፡ ይገረማል
እንዲህ ፡ እንዲህ ፡ ይልሃል

አዝትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ (ኦ ፡ ትልቅ ፡ ነህ)
ትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ (አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ)

ፍጥረት ፡ በመስመሩ ፡ ላይ ፡ አሃሃሃ ፡ በስርአት ፡ ሲመራው ፡ እህህም
ወቅትም ፡ ጊዜን ፡ ጠብቆ ፡ አሃሃሃ ፡ ሲመጣ ፡ እንደተጠራ ፡ እህህም
ሲያልፍ ፡ ሲሄድ ፡ ሲተካ ፡ አሃሃሃ ፡ ትላንት ፡ ሲሆን ፡ ዛሬ ፡
ተጠብቤው ፡ አልደርስብህ ፡ እህህም ፡ አንተን ፡ ተመራምሬ ፡ ኤሄሄ

እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እኛም ፡ አናውቀውም (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እኛም ፡ አናውቀውም (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እኛም ፡ አናውቅህም (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እኛም ፡ አናውቅህም (፪x)

አዝትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ (ኦ ፡ ትልቅ ፡ ነህ)
ትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ (አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ)

የባለቅኔዎች ፡ ቃላት ፡ ቢደረደር
ተጀምሮ ፡ እስከሚያልቅ ፡ ስለአንተ ፡ ቢነገር
የሰው ፡ ልጆች ፡ ቋንቋ ፡ እንዴት ፡ ይገልጽሃል
አሰራርህን ፡ አይቶ ፡ ፍጥረት ፡ ይገረማል
እንዲህ ፡ እንዲህ ፡ ይልሃል

አዝትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ (ኦ ፡ ትልቅ ፡ ነህ)
ትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ (አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ)

አጥንትም ፡ ከአጥንት ፡ ጋር ፡ አሃሃሃ ፡ በእናት፡ሆድ ፡ ሲዋደድ ፡ እህህም
ሕይወት ፡ ሕይወት ፡ ሲተካ ፡ አሃሃሃ ፡ ሕይወት ፡ በሕይወት ፡ ሲወለድ ፡ እህህም
ጊዜ ፡ ገዳይ ፡ ሆነና ፡ አሃሃሃ ፡ የተወለደ ፡ አረጀ ፡ እህህም
ይህንን ፡ ስልት ፡ ይህንን ፡ ቀመር ፡ አሃሃሃ ፡ የቱ ፡ ጠቢብ ፡ አበጀ ፡ እህህም

እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እኛም ፡ አናውቀውም (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እኛም ፡ አናውቀውም (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እኛም ፡ አናውቅህም (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እኛም ፡ አናውቅህም (፪x)

አዝትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ
ትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ