የዋሁ ፡ ልብህ (Yewahu Lebeh) - ተስፋዬ ፡ ጫላ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተስፋዬ ፡ ጫላ
(Tesfaye Chala)

Lyrics.jpg


(3)

ወጥመዱ ፡ ተሰብሮ ፡ አመለጥኩኝ
(Wetmedu Tesebro Ameletkugn)

ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 5:04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተስፋዬ ፡ ጫላ ፡ አልበሞች
(Albums by Tesfaye Chala)

አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው
አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው
ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ
ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ

ዓለም ፡ ገና ፡ ሳይፈጠር
የሚያስበኝ ፡ ማንም ፡ ሳይኖር
በፍቅር ፡ ቃል ፡ ወደኸኛል
ሰው ፡ ሳያየኝ ፡ ኢየሱስ ፡ አይተኸኛል

አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው
አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው
ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ
ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ

ትናንትናን ፡ በአንተ ፡ ካለፍኩ
ከፍጥረት ፡ ፊት ፡ ከተመረጥኩ
ሞት ፡ ቢመጣም ፡ አያስፈራኝ
ሥምህ ፡ ካለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ማን ፡ ሊነካኝ

አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው
አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው
ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ
ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ

ታማኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ሕይወት ፡ ሆነኝ
በምህረትህ ፡ አስደሰትከኝ
ሰው ፡ ሳያየኝ ፡ አይተኸኛል
ማን ፡ ከቤትህ ፡ ኢየሱስ ፡ ይነቅለኛል

አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው
አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው
ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ
ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ
ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ