From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ (Teodros Tadesse)
|
|
፫ (3)
|
ዋ (Wa)
|
ዓ.ም. (Year):
|
2018
|
ቁጥር (Track):
|
፮ (6)
|
ርዝመት (Len.):
|
6:23
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች (Albums by Teodros Tadesse)
|
|
እኔስ ፡ አየሁ ፡ አየሁ ፡ አየሁ ፡ በዘመኔ
እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ማንም ፡ የለም ፡ ለኔ (፫x)
እኔስ ፡ አየሁ ፡ አየሁ ፡ አየሁ ፡ በዘመኔ
እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ ያለ ማንም ፡ የለም ፡ ለኔ (፫x)
ክብሩ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል ፡ ጭራስ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል
ክብሩ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል ፡ ይባስ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ መንፈሱ ፡ ነክቶኛል ፡ ህልውናው ፡ ይታወቀኛል
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ቅባቱ ፡ ነክቶኛል ፡ መገኘቱ ፡ ይታወቀኛል
እንደገና ፡ እንደገና ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ እንደገና
አነሳኚ ፡ እንደገና ፡ አከበረኚ ፡ እንደገና
ዕድል ፡ ሰጠኚና ፡ እንደገና ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ እንደገና
በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ (እንደገና)
ሞገስ ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
ክብር ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
ፀጋ ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
አበቃለት ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
አከተመ ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
አይቀጥልም ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
ይኸው ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
አነሳኝ ፡ (እንደገና)
አከበረኝ ፡ (እንደገና)
አለመለመኝ ፡ (እንደገና)
ከፍ ፡ አደረገኝ
በማይለወተው ፡ ፍቅሩ ፡ ወዶኝ ፡ ወዶኝ
አንተኮ ፡ ልጄ ፡ ነህ ፡ የኔ ፡ የራሴ ፡ ሲለኝ
ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ልቤን ፡ ኩራት ፡ ኩራት ፡ አለው
አጋዥ ፡ እንደሌለዉ (፪x)
ወገን ፡ እንደሌለዉ (፪x)
ረዳት ፡ እንደሌለዉ (፪x)
ዘመድ ፡ እንደሌለዉ (፪x)
መች ፡ ወድቄ ፡ ቀረሁ
የኪዳን ሰው ነኝና ፡ ጥሪ ያለው ፡ ነኝና
ጠላቴ ፡ ይፈር ፡ ልበል ፡ ቀና
ዘምሬ ፡ ይኸው ፡ ልበል ፡ ቀና
ተራዬ ፡ ነው ፡ ልበል ፡ ቀና
ፈንታዬ ፡ ነው ፡ ልበል ፡ ቀና
ቃል ፡ እንደሌለው ፡ ሰው ፡ (አሃ) ፡ አቀርቅሬ ፡ አልሄድም ፡ (አሃ)
አንገቴን ፡ ደፍቼ ፡ (አሃ) ፡ ዝቅዝቅ ፡ አልልም (አሃ)
የተደገፍኩበት ፡ (አሃ) ፡ የኔ ፡ መታመኛ ፡ (አሃ)
ትምክቴ ፡ ሙላቴ ፡ (አሃ) ፡ የሱስ አለልኛ ፡ (አሃ) ፡ ጌታ ፡ አለልኛ (አሃ)
ክብሩ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል ፡ ጭራስ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል
ክብሩ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል ፡ ይባስ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ መንፈሱ ፡ ነክቶኛል ፡ ህልውናው ፡ ይታወቀኛል
ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ቅባቱ ፡ ነክቶኛል ፡ መገኘቱ ፡ ይታወቀኛል
እንደገና ፡ እንደገና ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ እንደገና
አነሳኚ ፡ እንደገና ፡ አከበረኚ ፡ እንደገና
ዕድል ፡ ሰጠኚና ፡ እንደገና ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ እንደገና
በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ (እንደገና)
ሞገስ ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
ክብር ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
ፀጋ ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
አበቃለት ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
አከተመ ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
አይቀጥልም ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
ይኸው ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
አነሳኝ ፡ (እንደገና)
አከበረኝ ፡ (እንደገና)
አለመለመኝ ፡ (እንደገና)
ከፍ ፡ አደረገኝ
የዜማ ፡ ጊዜ ፡ ደረሰ ፡ ወጣሁ ፡ መዝሙር ፡ ይዤ
ያ ፡ ጠላቴም ፡ እንዳሰበዉ ፡ አልቀረው ፡ ተክዤ
ኃይሌን ፡ እንደንስር ፡ አደሰው ፡ ሞገሴን ፡ ጨመረው
አቅም ፡ እየሆነኝ (፪x)
ብርታት ፡ እየሆነኝ (፪x)
ጉልበት ፡ እየሆነኝ (፪x)
ኃይል ፡ እየሆነኝ (፪x)
በሹምት ላይ ፡ ሾመኝ
የኪዳን ፡ ሰው ፡ ነኝና ፡ ጥሪ ፡ ያለው ፡ ነኝና
ጠላቴ ፡ ይፈር ፡ ልበል ፡ ቀና ፡ ዘምሬ ፡ ይኸው ፡ ልበል ፡ ቀና
ተራዬ ፡ ነው ልበል ፡ ቀና ፈንታዬ ፡ ነው ፡ ልበል ፡ ቀና
ቃል ፡ እንደሌለው ፡ ሰው ፡ (አሃ) ፡ አቀርቅሬ ፡ አልሄድም ፡ (አሃ)
አንገቴን ፡ ደፍቼ ፡ (አሃ) ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ አልልም (አሃ)
የተደገፍኩበት ፡ (አሃ) ፡ የኔ ፡ መታመኛ ፡ (አሃ)
ትምክቴ ፡ ሙላቴ ፡ (አሃ) ፡ የሱስ አለልኛ ፡ (አሃ) ፡ ጌታ ፡ አለልኛ
ክብር ፡ አለ ፡ ገና ፡ አሆ ፡ ገና
ሞገስ ፡ አለ ፡ ገና ፡ አሆ ፡ ገና
ሹመት ፡ አለ ፡ ገና ፡ አ ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና
|