ቀና ፡ አደረገኝ (Qena Aderegegne) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 3.jpg


(3)

የደም ፡ ኪዳን
(Yedem Kidan)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2010)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 5:52
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

 
ጌታ ፡ ነው (፪x) ፡ አሄ
ጌታ ፡ ነው ፡ ሊረዳኝ ፡ የደረሰው (፪x)

አዝ፦ ቀና ፡ አደረገኝ ፡ ቀና
እጄን ፡ በእጆቹ ፡ ያዘኛ
ከፍሎ ፡ ባሕሩን ፡ አሻገረኝ
እኔስ ፡ በጌታ ፡ አመለጥኩኝ (፪x)
አመለጥኩኝ ፡ እኔስ ፡ አመለጥኩኝ (፪x)
ጠላቴ ፡ እዚያው ፡ ሰጥሞ ፡ ቀረ
ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ከበረ

አልቻልኩትም ፡ ብዬ ፡ ብዙ ፡ ያስቸገረኝን
ከእቅሜ ፡ በላይ ፡ ሆኖ ፡ ተራራ ፡ ያስገፋኝን
አንድ ፡ ግዜ ፡ ስጠራው ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ ከአፉ
የከበቡኝ ፡ ሁሉ ፡ ከአጠገቤ ፡ ጠፉ ፡ ተበተነ ፡ ሰልፉ

አዝ፦ ቀና ፡ አደረገኝ ፡ ቀና
እጄን ፡ በእጆቹ ፡ ያዘኛ
ከፍሎ ፡ ባሕሩን ፡ አሻገረኝ
እኔስ ፡ በጌታ ፡ አመለጥኩኝ (፪x)
አመለጥኩኝ ፡ እኔስ ፡ አመለጥኩኝ (፪x)
ጠላቴ ፡ እዚያው ፡ ሰጥሞ ፡ ቀረ
ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ከበረ

ለምንስ ፡ ልረበሽ ፡ የያዝኩት ፡ ሃይለኛ
ወጀቡ ፡ ቢበዛም ፡ አይደለም ፡ ሚተኛ
ልረጋጋ ፡ በቃ ፡ ጉልበቴ ፡ አይላላ
አጠገቤ ፡ ያለው ፡ አለው ፡ መፍትሄ ፡ መላ
አልይ ፡ ወደሌላ (፪x)

አዝ፦ ቀና ፡ አደረገኝ ፡ ቀና
እጄን ፡ በእጆቹ ፡ ያዘኛ
ከፍሎ ፡ ባሕሩን ፡ አሻገረኝ
እኔስ ፡ በጌታ ፡ አመለጥኩኝ (፪x)
አመለጥኩኝ ፡ እኔስ ፡ አመለጥኩኝ (፪x)
ጠላቴ ፡ እዚያው ፡ ሰጥሞ ፡ ቀረ
ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ከበረ

ቀና ፡ አደረገኝ (፪x) ፡ ቀና (፪x)
እጄን ፡ በእጆቹ ፡ ያዘና (፪x)
ባሕሩን ፡ ከፍሎ ፡ አሻገረኝ (፫x)
እኔስ ፡ በውዴ ፡ በጌታዬ ፡ አመለጥኩኝ (፪x)

አመለጥኩኝ (፬x)
አመለጥኩኝ (፬x)