ክርስትና (Kerestena) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 3.jpg


(3)

የደም ፡ ኪዳን
(Yedem Kidan)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2010)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 5:38
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

 
አዝዋጋ (፫x) ፡ ሚጠይቅ ፡ ነው ፡ ክርስትና
ይታለፋል ፡ ይሁን ፡ ከጌታ ፡ ጋር
የተዘጋጀልኝ ፡ ታላቅ ፡ ክብር
መኖር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ክርስትና
መጨረሻው ፡ ሲያምር ፡ ክርስትና (፪x)
መጨረሻው ፡ ሲያምር

ታማኝ ፡ ሰው ፡ ሆኜለት ፡ ፈቃዱን ፡ ፈጽሜ
ማለፍ ፡ እፈልጋለሁ ፡ በምድር ፡ እስካለሁ ፡ እኔ
ዋጋ ፡ ቢያስከፍለኝ ፡ ጨክኜ ፡ አልፋለሁ
ይረዳኛል ፡ ጌታ ፡ ያየልኝ ፡ ክብር ፡ ነው

አዝዋጋ (፫x) ፡ ሚጠይቅ ፡ ነው ፡ ክርስትና
መቼ ፡ እንደዋዛ ፡ ይኖርና
ክብር ፡ ዋጋ ፡ ያለው ፡ እርሱ ፡ የሞተለት
አይደለም ፡ ሃይማኖት ፡ ክርስትና
አለው ፡ ሽልማት ፡ ክርስትና (፪x)
አለው ፡ ሽልማት

እሱን ፡ እያየሁኝ ፡ ሩጫውን ፡ እሮጣለሁ
በእርግጥም ፡ አክሊሌን ፡ ከእጁ ፡ እረከባለሁ
ውጣ ፡ ውረዱ ፡ ብዙ ፡ ቢሆንም ፡ መከራ
ፍሬው ፡ ያማረ ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ የሚያኮራ

አዝዋጋ (፫x) ፡ ሚጠይቅ ፡ ነው ፡ ክርስትና
ይታለፋል ፡ ይሁን ፡ ከጌታ ፡ ጋር
የተዘጋጀልኝ ፡ ታላቅ ፡ ክብር
መኖር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ክርስትና
መጨረሻው ፡ ሲያምር ፡ ክርስትና (፪x)
መጨረሻው ፡ ሲያምር

ሃሳቡን ፡ ሃሳቤ ፡ አድርጌ ፡ ልቀበል
በሞቴም ፡ የእርሱን ፡ ሞት ፡ ደግሞ ፡ እንድመስል
ስጋን ፡ እስከ ፡ መሻቱ??? ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ ተሰቅዬ
ልከተለው ፡ ወሰንኩ ፡ ያዋጣኛል ፡ ብዬ

አዝዋጋ (፫x) ፡ ሚጠይቅ ፡ ነው ፡ ክርስትና
መቼ ፡ እንደዋዛ ፡ ይኖርና
ክብር ፡ ዋጋ ፡ ያለው ፡ እርሱ ፡ የሞተለት
አይደለም ፡ ሃይማኖት ፡ ክርስትና
አለው ፡ ሽልማት ፡ ክርስትና (፪x)
አለው ፡ ሽልማት