From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ግድ ፡ ሆነበት ፡ በግዞት ፡ ማለፍ
ባለ ፡ ራዕዪው ፡ ሲገፋ ፡ ለእውነት
ቀን ፡ ጠብቆ ፡ ተስፋ ፡ ሊፈጸም
ተግዳሮቱ ፡ እጅግ ፡ ቢበዛም
ቃል ፡ ያወጣው ፡ ታማኝ ፡ ነውና
ሁሉ ፡ አልፎ ፡ ድል ፡ እንደገና
ተሰራጨ ፡ መልካሙ ፡ ዜና
የተጣለው ፡ በሕይወት ፡ አለና
አለ (፫x) ፡ የተጣለው ፡ አለ
አለ (፫x) ፡ የተረሳው ፡ አለ
የተጣለው ፡ አለ
የተረሳው ፡ አለ (፬x)
የተጣለው ፡ አለ
የተረሳው ፡ አለ (፫x)
የተጣለው ፡ አለ
አለ ፡ አለ (፬x)
አለው ፡ ጊዜ ፡ አለው
ኧረ ፡ አለው ፡ ሰዓት ፡ አለው (፪x)
ምንም ፡ ቢረዝም ፡ መንገዱ
ሁሉ ፡ ለአንዱ ፡ ሰገዱ
ቀን ፡ ጠብቆ ፡ ሲመጣ
በሹመት ፡ ዕጣው ፡ ወጣ (፪x)
ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም
ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው ፡ ለሁሉም
ወንድሞቹ ፡ ወስደው ፡ ቢጥሉትም
ባልፈጸመው ፡ ኃጢአት ፡ ቢከሰስም
ህልሙ ፡ ሳይፈጸም ፡ ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም (፪x)
ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም
ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው ፡ ለሁሉም
ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም
ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው ፡ ለሁሉም
ወንድሞቹ ፡ ወስደው ፡ ቢጥሉትም
ባልፈጸመው ፡ ኃጢአት ፡ ቢከሰስም
ህልሙ ፡ ሳይፈጸም ፡ ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም (፪x)
አይሞትም (፫x) ፡ ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም
አይሞትም (፫x) ፡ ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም
ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም
ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም (፪x)
ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም
ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም (፪x)
ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም
ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም
ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም
ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም
ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም
ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም
አይሞትም
|