From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
የክብር ፡ የክብር ፡ የክብር ፡ የክብር
የክብር ፡ ንጉሥ ፡ ማነው
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በሰልፍም ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በስራው ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ የጭፍሮች ፡ ኃያል (፪x)
መኳንንቶች ፡ እናንት ፡ መኳንንቶች
በሮችን ፡ ይከፈቱ ፡ ደጆች ፡ ይከፈቱ
ይግባ ፡ የክብር ፡ ንጉሥ ፡ ወደቤቱ
ኃይለኛ ፡ ጦረኛ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በሰልፍም ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በስራው ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ የጭፍሮች ፡ ኃያል
እግሮቹ ፡ የጋሉ ፡ የበረታ ፡ የበረታ
በከፍታው ፡ ያለ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
አቅም ፡ ከቶት ፡ አያውቅ ፡ ሁሌ ፡ ብርቱ ፡ ሁሌ ፡ ብርቱ
እንደገዛልኝ ፡ ያ ፡ የጥንቱ ፡ የናዝሬቱ (፪x)
ፊቱ ፡ ያበራል ፡ ያበራል
ዓይኑ ፡ የእሳት ፡ ነበልባል
ኧረ ፡ ታጣ ፡ መሳይ ፡ እንደርሱ
ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ (፪x)
ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ማኅተሙን ፡ የፈታ ፡ የበላይ ፡ የበላይ
መጀመሪያ ፡ የለው ፡ መጨረሻ ፡ ኤልሻዳይ
ተዋጊ ፡ ቀንደኛ ፡ ድል ፡ አድራጊ ፡ ድል ፡ አድራጊ
ሁሌም ፡ አንደኛ ፡ ነው ፡ ፋና ፡ ወጌ ፡ ፋና ፡ ወጌ (፪x)
ጦረኛ ፡ ቢሉ ፡ ጦረኛ
ፊት ፡ ቀዳሚ ፡ ነው ፡ አንደኛ/ዓይኑ ፡ የእሳት ፡ ነበልባል
ኧረ ፡ ታጣ ፡ መሳይ ፡ እንደርሱ
ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ (፪x)
ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
መኳንንቶች ፡ እናንት ፡ መኳንንቶች
በሮችን ፡ ይከፈቱ ፡ ደጆች ፡ ይከፈቱ
ይግባ ፡ የክብር ፡ ንጉሥ ፡ ወደቤቱ
ኃይለኛ ፡ ጦረኛ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በሰልፍም ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በስራው ፡ ኃያል
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ የጭፍሮች ፡ ኃያል
ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ
|