በወይኑ ፡ ሃረግ (Beweynu Hareg) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 4.jpg


(4)

ሰው ፡ ቢጠየቅ
(Sew Biteyeq)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 4:18
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

በወይኑ ፡ ሃረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ
እንዲሁም ፡ በለስ ፡ ባታፈራ
እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ በመድሃኒቴ ፡ አምላክ
ደስ ፡ ይለኛል (፬x)

ማጉረምረም ፡ ቢሞላኝ ፡ መከራው
(እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል)
ልቤን ፡ በስብራት ፡ ቢያደቀው
(እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል)
እምነቴን ፡ ቢያናውጥ ፡ የሚታየው
(እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል)
ውስጤም ፡ ሲደነግጥ ፡ በሚሰማው
(እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል)

እርሱ ፡ አለኝና ፡ ረዳቴ
ልምንስ ፡ ልሥጋ ፡ ሆኖኝ ፡ ጉልበቴ
በሁኔታዎች ፡ አልመዝነውም
ለዘለዓለም ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው (፪x)

ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው

ተስፋዬ ፡ ጨልሞ ፡ ባይኖር ፡ መላ
(እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል)
ያመንኩት ፡ ወዳጄ ፡ ቢሆን ፡ ሌላ
(እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል)
ሰማዩ ፡ ባይኖረው ፡ ምንም ፡ ደመና
(እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል)
ባዶ ፡ ሸለቆው ፡ ውኃ ፡ ባይሞላ
(እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል)

እርሱ ፡ አለኝና ፡ ረዳቴ
ልምንስ ፡ ልሥጋ ፡ ሆኖኝ ፡ ጉልበቴ
በሁኔታዎች ፡ አልመዝነውም
ለዘለዓለም ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው (፪x)

ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው