ዘምር ፡ አለኝ (Zemer Alegn) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 2.jpg


(2)

ኃይል ፡ አለ
(Hail Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 5:15
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

አዝ፦ ዘምር ፡ አለኝ (፬x)

ሥራህ ፡ ተሰርቷል ፡ ዘምር
ቀንበር ፡ ተሰብሯል ፡ ዘምር
ማልቀስ ፡ አበቃ ፡ ዘምር
እኔ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነኝ ፡ ዘምር (፪x)
አለኝ

የሚያስለቅስህን ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ጣለው ፡ ብሎኛል (፪x)

እርሱ ፡ እያለ ፡ ለምን ፡ ልሥጋ
ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
የማምለጫ ፡ ዓለቴ ፡ ነው
ጋሻዬና ፡ ምርኩዜም ፡ ነው (፪x)

አዝ፦ ዘምር ፡ አለኝ (፬x)

ሥራህ ፡ ተሰርቷል ፡ ዘምር
ቀንበር ፡ ተሰብሯል ፡ ዘምር
ማልቀስ ፡ አበቃ ፡ ዘምር
እኔ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነኝ ፡ ዘምር (፪x)
አለኝ

እኔ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነኝ ፡ አትስጋ ፡ ብሎኛል ፡ እርሱ (፪x)

አልደነግጥ ፡ ከቶ ፡ አልፈራ
ባለ ፡ ድል ፡ ነኝ ፡ ከአምላክ ፡ ጋራ
ጠላቶቼ ፡ ሰምጠው ፡ ቀሩ
አሻገረኝ ፡ ኢኸው ፡ ለክብሩ (፪x)

አዝ፦ ዘምር ፡ አለኝ (፬x)

ሥራህ ፡ ተሰርቷል ፡ ዘምር
ቀንበር ፡ ተሰብሯል ፡ ዘምር
ማልቀስ ፡ አበቃ ፡ ዘምር
እኔ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነኝ ፡ ዘምር (፪x)
አለኝ

ሁሌ ፡ ደስ ፡ ይበልህ ፡ በእኔ ፡ ደስ ፡ ይበልህ ፡ አለኝ

መቆዘሜ ፡ ለምንድን ፡ ነው
መተከዜስ ፡ ለምንድን ፡ ነው
ለሚያልፈው ፡ ለዚህ ፡ ምድር
መዘመር ፡ ነው ፡ ለእርሱ ፡ ክብር (፪x)

አዝ፦ ዘምር ፡ አለኝ (፬x)

ሥራህ ፡ ተሰርቷል ፡ ዘምር
ቀንበር ፡ ተሰብሯል ፡ ዘምር
ማልቀስ ፡ አበቃ ፡ ዘምር
እኔ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነኝ ፡ ዘምር (፪x)
አለኝ