ተስፋ ፡ አለኝ (Tesfa Alegn) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 2.jpg


(2)

ኃይል ፡ አለ
(Hail Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 4:46
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x)

የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ
ተስፋዬም አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x)

የገባልኝን ፡ ቃሉ ፡ ይፈጽማልና
ይዋሽ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አይደለምና
እውነት ፡ ተናጋሪ ፡ ያለውን ፡ የሚፈጽም
ቃልኪዳን ፡ አክባሪ ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ ያለ ፡ የለም

ቃልኪዳን ፡ አክባሪ ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ ያለ ፡ የለም (፬x)

አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x)

የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ
ተስፋዬም: አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x)

እኔ ፡ የምመካበት ፡ የምታመንበት
ተስፋዬ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ የምደገፍበት
አለኝ ፡ አለኝ ፡ የምለው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ
ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ሌላው ፡ አይሆነኝም

ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ሌላው ፡ አይሆነኝም (፬x)

አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x)

የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ
ተስፋዬም አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x)

ተስፋ ፡ እንደሌለው ፡ ሰው ፡ ተስፋዬን ፡ አልቆርጥም
ብዙ ፡ ተስፋ ፡ አለው ፡ መድሃኒያዓለም
ያየልኝ ፡ ብዙ ፡ አለ ፡ ለእኔ ፡ የተመኘው
ታዲያለሁ ፡ በቃ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው

ታዲያለሁ ፡ በቃ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x)

የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ
ተስፋዬም: አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x)