Temesgen Markos/Hail Ale/Melkam Neh

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search


   እጄን ይዘህ አንተ ስትመራኝ
   ለእራስ ዓላማ ስትለየኝ
  መልካምነትህን (ጌታ) ያን ጊዜ አየሁ
  እንኳን አየኸኝ በአንተ ወግ አየሁ (፪x)
 አንተ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 ጌታ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 ለእኔ ልዩ ነህ ለእኔ ፡ ለእኔ (፪x)
  ሞቴን ሲመኘው ያ ክፉ ጠላት
  በአንተ ግን ዛሬ አገኘሁ ሕይወት
  ላብዛ ምሥጋና ላሰማ ዜማ
  ጠላት እያየ ጆሮው እየሰማ (፪x)
  አንተ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
  ጌታ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
  ለእኔ መልካ ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
  ለእኔ ልዩ ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 አልሻም ሌላ አንተ አለህልኝ
 መልካም አሳቢዬ ወዳጅ የሆንከኝ
 ኮራሁብህ (በቃ) አላፍርም ፡ በአንተ
 ገላግለኸኛል ለይተህ አንተ (፪x)
 አንተ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 ጌታ ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 ለእኔ ልዩ ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 ለእኔ መልካም ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)
 ለእኔ ልዩ ነህ ለእኔ ለእኔ (፪x)