From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x)
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x)
ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x)
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x)
ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር
ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም
ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ
ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ
ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x)
አልዝልም ፡ ልሂድ ፡ ወደፊት
አልቀርም ፡ ባለሁበት
ወጣለሁ ፡ እዘረጋለሁ
ያለኝን ፡ ሄጄ ፡ ወርሳለሁ (፪x)
አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x)
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x)
ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x)
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x)
ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር
ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም
ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ
ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ
ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x)
የጠራኝ ፡ የታመነ ፡ ነው
አልፈራም ፡ ለእኔ ፡ ጋሻ ፡ ነው
መንፈሱ ፡ በላዬ ፡ ወርዷል
እንድቆም ፡ ጉልበት ፡ ሆኖኛል (፪x)
አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x)
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x)
ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x)
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x)
ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር
ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም
ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ
ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ
ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x)
ብርቱ ፡ ነኝ ፡ ዛሬም ፡ በጌታ
ልዘምር ፡ ትጥቄን ፡ ሳልፈታ
ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬ ፡ እንደገና
ድሉ ፡ የእኔ ፡ የእኔ ፡ ነውና (፪x)
አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x)
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x)
ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x)
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x)
ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር
ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም
ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ
ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ
ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x)
|