አበርታኝ (Abertagn) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 2.jpg


(2)

ኃይል ፡ አለ
(Hail Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 5:40
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

አዝያልከው ፡ ይሆናል (፫x)
አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x)

ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ
ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ
ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ
ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ
(፪x)

እንደ ፡ ሰው ፡ አይደል ፡ መች ፡ ትዋሻለህ
ያልከው ፡ ይሆናል ፡ ትፈጽማለህ
አምረህ ፡ ውብ ፡ ሆነህ ፡ አንተ ፡ ያልከው
ጌታ ፡ የተናገርከው ፡ ሁሉን ፡ አሳመርከው
(፪x)

አዝያልከው ፡ ይሆናል (፫x)
አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x)

ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ
ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ
ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ
ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ
(፪x)

የአንተ ፡ ቃል ፡ ቃል ፡ ነው ፡ አይታጠፍም
እንዲሁ ፡ መጥቶ ፡ አይመለስም
ይሰራል ፡ ያደርጋል ፡ ይለውጣል
ቃል ፡ አጽንቶ ፡ ያቆማል ፡ ዛሬም ፡ ሕያው ፡ ሆኗል
(፪x)

አዝያልከው ፡ ይሆናል (፫x)
አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x)

ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ
ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ
ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ
ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ
(፪x)

አየሁህ ፡ ዛሬ ፡ ስትሰራ ፡ በእኔ
ቃልህን ፡ ፈጸምከው ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ ለእኔ
ወጣሁኝ ፡ አቆመኝ ፡ እንደገና
ላሰማ ፡ ምሥጋና ፡ ድንቅ ፡ አድርጓልና
(፪x)

አዝያልከው ፡ ይሆናል (፫x)
አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x)

ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ
ተስፋ ፡ ያደረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ
ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ
ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ
(፪x)