መክበሬ ፡ በአንተ ፡ ነው (Mekberie Bante New) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 1.png


(1)

ፋሬስ
(Fares)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2003)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 3:44
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

መክበሬ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ መዘመሬ
ከፍታ ፡ ላይ ፡ ወጣሁ ፡ ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ (፪x)
ቅባቱን ፡ ለቆብኝ ፡ በእኔ ፡ ከከበረ
ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ ስማ
ቅባቱ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ አለው ፡ ልዩ ፡ አላማ (፪x)
አለው ፡ ልዩ ፡ አላማ (፪x)

አዝአቤት (፫x) ፡ አቤት (፪x)
የአምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ስራው
ይገርመኛል ፡ ይደንቀኛል
እንዲህ ፡ ማክበሩ ፡ ይገርመኛል
ማሳመሩ ፡ ይደንቀኛል
እኔን ፡ መምረጡ ፡ ይገርመኛል
ሰው ፡ ማድረጉ ፡ ይገርመኛል

ታናሽነቴን ፡ አይተህ ፡ ሳትንቀኝ
ከማህጸን ፡ ሳልወጣ ፡ አንተ ፡ የለየኸኝ ፡ ጌታ ፡ የለየኸኝ
ገሃድ ፡ አወጣኸኝ ፡ ነገር ፡ አለ ፡ በእኔ
ይገለጥ ፡ ክብርህ ፡ ቅባቱ ፡ ይጨምር
የምትሰራው ፡ በእኔ (፪x)
የምትሰራው ፡ በእኔ (፪x)

አዝአቤት (፫x) ፡ አቤት (፪x)
የአምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ስራው
ይገርመኛል ፡ ይደንቀኛል
እንዲህ ፡ ማክበሩ ፡ ይገርመኛል
ማሳመሩ ፡ ይደንቀኛል
እኔን ፡ መምረጡ ፡ ይገርመኛል
ሰው ፡ ማድረጉ ፡ ይገርመኛል

አንተ ፡ ከመረጥከኝ ፡ ልጅህ ፡ ካደረከኝ
በሰጠኸኝ ፡ ፀጋ ፡ ታማኝ ፡ ሰው ፡ አድርገኝ (፪x)
ይህ ፡ ገና ፡ ጅምር ፡ ነው ፡ አለ ፡ ገና ፡ ገና
እወርሳለሁ (፪x) ፡ እወርሳለሁ ፡ ገና (፪x)
እወርሳለሁ ፡ ገና (፪x)

አዝአቤት (፫x) ፡ አቤት (፪x)
የአምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ስራው
ይገርመኛል ፡ ይደንቀኛል
እንዲህ ፡ ማክበሩ ፡ ይገርመኛል
ማሳመሩ ፡ ይደንቀኛል
እኔን ፡ መምረጡ ፡ ይገርመኛል
ሰው ፡ ማድረጉ ፡ ይገርመኛል