ማነው ፡ እንዳንተ (Manew Endante) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 1.png


(1)

ፋሬስ
(Fares)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2003)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 5:28
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ድንጋይ ፡ አንከባሎ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ መቃብር ፡ ፈንቅሎ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ድል ፡ አድርጐ ፡ የተነሳ
ማነው ፡ እንደአነት ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ (፪x)

አዝ፦ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ
ኧረ ፡ ማነው ፡ ኃይለኛ
ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ
ኧረ ፡ ማነው ፤ ኧረ ፡ ማነው (፪x)

ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ኃይሉ ፡ የበረታ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ በሁሉ ፡ ላይ ፡ ጌታ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ማኅተሙን ፡ የፈታ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ጨካኙን ፡ የረታ (፪x)

አዝ፦ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ
ኧረ ፡ ማነው ፡ ኃይለኛ
ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ
ኧረ ፡ ማነው ፤ ኧረ ፡ ማነው (፪x)

ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ዙፋኑ ፡ በሰማይ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ የሁሉ ፡ የበላይ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ከብሮ ፡ ደምቆ ፡ ሚታይ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ገናና ፡ ኤልሻዳይ (፪x)

አዝ፦ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ
ኧረ ፡ ማነው ፡ ኃይለኛ
ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ
ኧረ ፡ ማነው ፤ ኧረ ፡ ማነው (፪x)

ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ድንጋይ ፡ አንከባሎ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ መቃብር ፡ ፈንቅሎ
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ድል ፡ አድርጐ ፡ የተነሳ
ማነው ፡ እንደአነት ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ (፪x)

አዝ፦ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ
ኧረ ፡ ማነው ፡ ኃይለኛ
ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ
ኧረ ፡ ማነው ፤ ኧረ ፡ ማነው (፪x)