አወራለሁ ፡ ስራህን (Aweralehu Serahen) - ተመስገን ፡ ማርቆስ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ተመስገን ፡ ማርቆስ
(Temesgen Markos)

Temesgen Markos 1.png


(1)

ፋሬስ
(Fares)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2003)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 7:20
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተመስገን ፡ ማርቆስ ፡ አልበሞች
(Albums by Temesgen Markos)

አዝ፦ አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x)
አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x)
አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x)
አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x)
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)
ጌታ ፡ ስላላየሁ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ
አምላክ ፡ ስላላየሁ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)

ዝም ፡ አያሰየኝም ፡ ፍቅርህ ፡ ውስጤ ፡ ገብቶ
እንዲህ ፡ ያዘምረኛል ፡ አንደበቴን ፡ ከፍቶ
ባዜምልህ ፡ ጌታ ፡ ይሄ ፡ መች ፡ በቃና
ስራህን ፡ ልናገር ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ገናና

አንተ ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x)
ጌታ ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x)
አንተ ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x)
ጌታ ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x)

አዝ፦ አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x)
አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x)
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)
ጌታ ፡ ስላላየሁ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ
አምላክ ፡ ስላላየሁ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)

የሚመስልህ ፡ አንተን ፡ አንዳች ፡ ስላጣሁኝ
የሁሉ ፡ የበላይ ፡ ጌታ ፡ አንተን ፡ አደረኩኝ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ፈጽሞ ፡ የለኝም
ዛሬም ፡ ሾሜሃለሁ ፡ ጌታ ፡ ክበርልኝ
ጌታ ፡ ክበርልኝ (፬x) ፡ አባት ፡ ክበርልኝ (፬x)

አዝ፦ አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x)
አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x)
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)
ጌታ ፡ ስላላየሁ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ
አምላክ ፡ ስላላየሁ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)

የውስጤን ፡ ብናገር ፡ ዘርዝሬ ፡ ባወራው
ለእኔ ፡ እያደረከው ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው
ዝም ፡ ማለት ፡ ስላልቻልኩ ፡ ለአንተ ፡ ልዘምር
የተደረገልኝ ፡ ለእኔ ፡ አያልቅ ፡ ቢነገር
አያልቅ ፡ ቢነገር (፰x)

አዝ፦ አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x)
አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x)
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ ስላላየሁ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)
ጌታ ፡ ስላላየሁ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ
አምላክ ፡ ስላላየሁ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)