እረኛዬ (Eregnayie) - ተከስተ ፡ ጌትነት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)

Lyrics.jpg


(2)

ምክንያቴ ፡ ብዙ ፡ ነው
(Mekniyatie Bezu New)

ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 3:43
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተከስተ ፡ ጌትነት ፡ አልበሞች
(Albums by Tekeste Getnet)

በለመለመ ፡ መስክ ፡ እኔን ፡ የሚመራኝ
በዕረፍት ፡ ውኃ ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ የሚያሰማራኝ
ስለ ፡ እኔ ፡ የሚያስብ ፡ ሚጠነቀቅልኝ
የማይሰለች ፡ ወዳጅ ፡ ጌታ ፡ ይክበርልኝ

አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም
እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም
እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም
አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም

በትርህ ፡ ምርኩዝህ ፡ እኔን ፡ ያፅናናኛል
ከፊቴ ፡ ገበታ ፡ ተትረፍርፎ ፡ ቀርቧል
በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ በዘይት ፡ ቀብተህ
ታሳርፈኛልህ ፡ ፅዋዬን ፡ ሞልተህ

አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም
እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም
እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም
አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም

ኢየሱስ ፡ እረኛዬ ፡ የሚያሳጣኝ ፡ የለም
እጄን ፡ በእጆቹ ፡ ይዟል ፡ ለዘላለም
ስለ ፡ ስሙ ፡ ብሎ ፡ በጽድቅ ፡ ይመራኛል
በሞት ፡ ጥላ ፡ ባልፍም ፡ እሱ ፡ ያሳልፈኛል

አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም
እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም
እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም
አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም

በትርህ ፡ ምርኩዝህ ፡ እኔን ፡ ያፅናናኛል
ከፊቴ ፡ ገበታ ፡ ተትረፍርፎ ፡ ቀርቧል
በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ በዘይት ፡ ቀብተህ
ታሳልፈኛልህ ፡ ጽዋዬን ፡ ሞልተህ

አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም
እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም
እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም
አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም