ይዘልቃል (Yizelqal) - ተከስተ ፡ ጌትነት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)

Tekeste Getnet 6.jpg


(6)

መጀመሪያ
(Mejemeriya)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፩ (2019)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 5:47
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተከስተ ፡ ጌትነት ፡ አልበሞች
(Albums by Tekeste Getnet)

ቸር ፡ነህና፡ አንተ
ፍቅር ፡ ነህና፡ ኦሆ
ቸር ፡ነህና ፡አባ
በጎ ፡ነህና፡ ኦሄ
ዛሬም ፡ላመስግንህ፡ እንደገና(x2)
እቀኝልሀለሁ፡እንደገና(x2)

ጥቂቱን፡ የሰው፡ ፍቅር፡ አይኔ ፡አይቶ፡ ሲደነቅ
የፍቅር ፡መጀመሪያ ፡አንተ፡ እማ ፡እንዴት፡ ትልቅ
ጥቂቱን ፡የሰው፡ መውደድ፡ አይኔ ፡አይቶ ፡ሲደነቅ
የመውደድ፡ ጀማሪው፡ አንተ ፡እማ ፡እንዴት ፡ትልቅ

ከባህር፡ ይዘልቃል፡ የፍቅርህ ፡ጥልቀቱ
ራስህን ፡አሳንሰህ፡ ገብተሃል፡ በየቤቱ
ከባህር፡ ይዘልቃል፡ መውደድህ፡ ጥልቀቱ
በእየሱስ፡ በኩል ፡መጥተህ፡ ተገኘህ፡ በየቤቱ

 አቤት፡ ፍቅርህ ፡አቤት፡ ፍቅርህ
አቤት ፡ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ
አቤት ፡መውደድህ፡ አቤት ፡መዉደድህ
አቤት፡ መውደድህ፡ አቤት፡ መዉደድህ
አቤት፡ ትዕግስትህ፡ አቤት ፡ትዕግስትህ
አቤት፡ትዕግስትህ፡ አቤት፡ ትዕግስትህ

ወደድኩህ፡ወደድኩሽ ፡እያለ፡ ቃላት፡ እየቆለለ
ሳይታሰብ፡ በድንገት ፡ከስፍራው፡ ገለል ፡ አለ
በቆላ፡ ሆነ፡ በደጋ፡ በክረምትም፡ በበጋም
ህያው፡ ነው ፡ያንተስ ፡ፍቅር፡ ይለወጣል፡ ብዬ፡ አልሰጋም

ከባህር ፡ይዘልቃል፡ የፍቅርህ፡ ጥልቀቱ
ራስህን፡ አሳንሰህ፡ ገብተሃል፡ በየቤቱ
ከባህር ፡ይዘልቃል፡ መውደድህ፡ ጥልቀቱ
በእየሱስ፡በኩል፡መጥተህ፡ ተገኘህ፡ በየቤቱ

 አቤት፡ ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ
አቤት፡ ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ
አቤት፡ መውደድህ፡አቤት፡መዉደድህ
አቤት፡መውደድህ፡አቤት፡መዉደድህ
አቤት፡ትዕግስትህ፡አቤት፡ ትዕግስትህ
አቤት፡ትዕግስትህ፡ አቤት፡ ትዕግስትህ