እንኳን (Enkuan) - ተከስተ ፡ ጌትነት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)

Tekeste Getnet 6.jpg


(6)

መጀመሪያ
(Mejemeriya)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፩ (2019)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 4:08
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተከስተ ፡ ጌትነት ፡ አልበሞች
(Albums by Tekeste Getnet)

እውነት ፡ ኖሯል ፡ ህልም ፡ ህልም ፡ የመሰለ ፡ መልዓክ ፡ ልኮ ፡ ከሞት ፡ እንዳዳለኝ
አመለጥኩኝ ፡ ጠላት ፡ እየዛተ ፡ የወይኒው ፡ በር ፡ አውቆ ፡ ተከፈተ ፡
ተፈጽሟል ፡ ሀቅ ነው ትምቢቱ ፡ ወደር ፡ የለው ፡ ለታማኝለቱ ፡
ሞቴን ፡ ስሹ ፡ አይሁድ ፡ ተስብስበው ፡ ከገዳይዉ ፡ ያዳነኝ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡

አሜን ፡
የሆነው ፡ ሁሉ ፡ እንኳን ፡ ሆነ ፡
የቀረው ፡ ሁሉ ፡ እንሟን ፡ ቀረ ፡

ሁሌ ፡ በርሱ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደሲታ ፡ በሆነው ፡ ባልሆነው ፡ ልቤ ፡ አይረታ ፡ (X2)
ይህ ፡ ነው ፡ አምላኬ ፡ እርፍ ፡ ያልኩበት ፡ ሁልጊዜ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ የማይጎድልበት ፡

አሜን ፡ ....................................

እግዚአብሔርን ፡ በርግጥ ፡ ለሚወዱ ፡ እንዳሳቡ ፡ ደግሞ ፡ ለተጠሩ ፡
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጎ ፡ እንዲደረግ ፡ እናውቃለን ፡ ሁሉ ይሆናል ፡
ባይመስል ፡ እንኳን ፡ ሁኔታውን ፡ ሳየው ፡ ልመንበት ፡ እሱ ፡ እንደቃሉ ፡ ነው ፡
ትናንትና ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ ያልኩ ፡ በጎ ሆኖ ተለውጦ ፡ አየሁ ፡

እሰይ፡
የሆነው ፡ ሁሉ ፡ እንኳን ፡ ሆነ ፡
የቀረው ፡ ሁሉ እንሟን ፡ ቀረ ፡

አሜን ፡
የሆነው ፡ ሁሉ ፡ እንኳን ፡ ሆነ ፡
የቀረው ፡ ሁሉ ፡ እንሟን ፡ ቀረ ፡