ተዋጊ (Tewagi) - ተከስተ ፡ ጌትነት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)

Tekeste Getnet 4.jpg


(4)

እወራረዳለሁ
(Eweraredalehu)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2004)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 5:43
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተከስተ ፡ ጌትነት ፡ አልበሞች
(Albums by Tekeste Getnet)

አዝእግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x)
ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ
በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x)

በገናዬን ፡ ስጡኝ ፡ አሄ ፡ እስኪ ፡ ልደርድረው
ከዚህ ፡ ከወዳጄ ፡ ኤሄ ፡ ክፉን ፡ ላላቀው
ሌት ፡ ተቀን ፡ ቢያደባ ፡ ጦሩን ፡ ቢሰብቅብኝ
እኔ ፡ አመልጠዋለሁ ፡ አሄሄ ፡ አለ ፡ ሚዋጋልኝ

አዝእግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x)
ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ
በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x)

ዳዊት ፡ አልፍ ፡ ገዳይ ፡ ሳዖል ፡ ግን ፡ ሺህ ፡ ብቻ
እያሉ ፡ ቢዘፍኑ ፡ እርሱ ፡ የለው ፡ አቻ
ልብህ ፡ ቅር ፡ አይበለው ፡ ክፉ ፡ አትመኝለት
የሆነ ፡ እንዳሰኘው ፡ ቀን ፡ እስከወጣለት

አዝእግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x)
ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ
በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x)

ሊወግሩኝ ፡ ተማማሉ ፡ ትላንት ፡ የመራኋቸው
ከጨካኙ ፡ ጐልያድ ፡ ከጡቻው ፡ የዳንኳቸው
ነገር ፡ ተገለባብጦ ፡ ሁሉን ፡ ተነሳ ፡ በእኔ ፡ ላይ
ነገር ፡ ግን ፡ የሚመለከት ፡ ቀን ፡ ፈራጅ ፡ አለ ፡ በሰማይ
በልቤ ፡ በቃ ፡ አትዘን ፡ ይልቅ ፡ በርታ ፡ በርታ ፡ በል
ታያለህ ፡ ጌታ ፡ በጊዜው ፡ ሁሉንም ፡ ሲያደርገው ፡ ገለል

አዝእግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x)
ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ
በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ
እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፰x)