እወድሃለሁ (Ewedehalehu) - ተከስተ ፡ ጌትነት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)

Tekeste Getnet 4.jpg


(4)

እወራረዳለሁ
(Eweraredalehu)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2004)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 5:14
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተከስተ ፡ ጌትነት ፡ አልበሞች
(Albums by Tekeste Getnet)

አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ (፪x)

(ኦሆ) አንተን ፡ አልኩኝ ፡ እኔስ ፡ (ኦሆ) በጠዋት ፡ በማታ
(ኦሆ) እረፍት ፡ ያገኘሁት ፡ (ኦሆ) በአንተ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ
(ኦሆ) አላማህ ፡ ገብቶኛል ፡ (ኦሆ) የሆንክልኝ ፡ ለእኔ
(ኦሆ) ዘምሬ ፡ አልጨርሰው ፡ (ኦሆ) በሕይወት ፡ ዘመኔ

አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ (፪x)

(አንተ) የሕይወቴ ፡ እረኛ ፡ አሃሃ
(አንተ) የነፍሴ ፡ ጠባቂ ፡ ኤሄ
(አንተ) ለክፉ ፡ ቀን ፡ ደራሽ ፡ አሃሃ
(አንተ) ምስኪኑን ፡ ታዳጊ ፡ ኤሄሄ
(አንተ) የደሃ ፡ አደግ ፡ አባት ፡ አሃሃ
(አንተ) ለተጠቃው ፡ ፈራጅ ፡ አሄሄ
(አንተ) እንባ ፡ የምታብስ ፡ አሃሃ
(አንተ) እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ አሄሄ

አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ

(ኦሆ) እወድሃለሁኝ ፡ (ኦሆ) ብርጫዬ ፡ ነህ ፡ ለእኔ
(ኦሆ) እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ (ኦሆ) ኢየሱስ ፡ መድህኔ
(ኦሆ) ሞቴን ፡ ሞተህልኝ ፡ (ኦሆ) በሕይወት ፡ አኖርከኝ
(ኦሆ) የምለው ፡ የለኝም ፡ (ኦሆ) እወድሃለሁኝ

አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ