አዲስ ነህ (Addis Neh) - ተከስተ ፡ ጌትነት

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)

Tekeste Getnet 5.jpg


(5)

አልበም
(adise nehe)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 5:51
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተከስተ ፡ ጌትነት ፡ አልበሞች
(Albums by Tekeste Getnet)

አወቅኩ ብዬ ደምድሜ ሳበቃ
ማለዳ ማለዳ አንተ አዲስ ነህ ለካ
ማለዳ ማለዳ አንተ አዲስ ነህ ለካ
እንደ ትላንትናው ከቶ ኤይደለህም
አንተ አትለመድም ዛሬም አዲስ ነህ

አዲስ ነህ ጌታ አዲስ ነህ
አዲስ ነህ ሁልጊዜ አዲስ ነህ
አዲስ ነህ ጌታ አዲስ ነህ
አዲስ ነህ ሁልጊዜ አዲስ ነህ


አለህ ብዙ ክብር አለህ ብዙ ሃል
እንዲህ ነህ ብሎ ማን ገልጦ ውቃል
አረጀህ ተብሎ መርዶ አነገር
ሁልጊዜ አዲስ ነህ አምላኬ ክበር

ትልቅ ነህ አንተ አትታወቅም
ለዘመንህ ቁትር አይገኝም
የማውቀውን ልናገር ብሞክር
በየእለቱ አዲስ ነህ እግዚአብሔር
በየእለቱ ሌላ ነህ እግዚአብሔር

ፀሐይ ስጠልቅ ብርሃንኗ ሲደበቅ
ለተረኛ ስፍራዋን ስትለቅ
ደግሞ ሲገዛ ጨለማ በለሊቱ
ከታዛቸው ገብተው ፍጥረት ሲያሸልቡ
አንተ የማተተኛ የማታንቀላፋ
ትንሽ ልረፍ ሳትል ጨለማ እስኪጠፋ
ተረኛ መጥቶ ልቀቅ አይልህ
ተቀናቃኝ ሳኖር ትገዛለህ ሁሌም