Tamrat Haile/Akiel Dama/Temesgen Enji Men Lebel

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

{{Lyrics |ዘማሪ=ታምራት ፡ ኃይሌ |Artist=Tamrat Haile |ሌላ ፡ ሥም=ሃይሌ |Nickname=Tamerat Tamirat |ርዕስ=ተመስገን ፡ እንጂ ፡ ምን ፡ ልበል |Title=Temesgen Enji Min Libel |አልበም=አኬል ፡ ዳማ |Album=Akiel Dama |Volume=5 |Track=3 |ቋንቋ=አማርኛ |Language=Amharic |Lyrics=ተመስገን ፡ እንጂ ፡ ምን ፡ ልበል (አዝማች)

ስላወጣኅኝ ተራራ  ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል  ተመስገን እንጂ ምን ልበል

ለማለፍ ሩቅ የሆነ  ተስፋዬን ያመነመነ የወጋኝ በነጋ ጠባ  አላውቅም የት እንደገባ

ስላወጣኅኝ ተራራ  ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል  ተመስገን እንጂ ምን ልበል

የዛሬ ተስፋ ጨልሞ  ለሊቱን እጅግ አርዝሞ በጎኔ እሾህ የሆነ  ሲነጋ ወዴት በነነ

ስላወጣኅኝ ተራራ  ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል  ተመስገን እንጂ ምን ልበል

መንገዴን በእሾህ የዘጋ  ወጥመዱን ለእግሬ ዘረጋ አለፍኩኝ ከእጁ አምልጬ  የእባቡን ራስ ረግጬ

ስላወጣኅኝ ተራራ  ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል  ተመስገን እንጂ ምን ልበል

አልሞትም በህይወት እኖራለሁ  የጌታዬን ስራ አወራለሁ የሞቴን መርዶ የሰማችሁ  አለሁኝ ደስ ይበላችሁ